am_1ki_tn/08/33.txt

14 lines
663 B
Plaintext

[
{
"title": "ሕዝብህ እስራኤል ………. በጠላቶቻቸው ፊት ድል በተመቱ ጊዜ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ጠላት ሕዝብህ እስራኤልን ድል በመታ ጊዜ”"
},
{
"title": "ቢመለሱ ስምህን ሊያከብሩ ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) “አንተን እንደበደሉ ቢናዘዙ ወይም 2) ቢያመሰግኑህ” ወይም 3) “ከዚህ በኋላ እንታዘዝሃለን ቢሉ” "
},
{
"title": "ቢለምኑህ ",
"body": "ተርጓሚ “ይቅር እንድትላቸው ቢጠይቁህ” "
}
]