am_1ki_tn/08/29.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወደዚህ ………ዓይኖችህ ………..ይሁኑ",
"body": "ዓይን የአንድ ሰው ሁለንተና ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ወደዚህ ተመልከት”"
},
{
"title": "ሌሊትና ቀን\n",
"body": "ተርጓሚ “ሁልጊዜ” ወይም “(ሳታቋርጥ)”"
},
{
"title": "በዚያ ስሜ………………ስፍራ",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት እግዚአብሔር በመቅደስ እንደሚኖር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ባሪያህ ……………የሚፀልየውን",
"body": "ሰለሞን ስለራሱ “ባሪያህ” እያለ ይናገራል፡፡ ይህም ለእግዚአብሔር ያለውን አክብሮት ለማሣየት ነው፡፡ ይህ እንደ አንደኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እኔ ባሪያህ… የምፀልየውን” "
},
{
"title": "የባሪያህና ሕዝብህ እስራኤል ……ልመና ሰማ ",
"body": "ሰለሞን ስለራሱ “ባሪያህ” እያለ ይናገራል፡፡ ይህም ለእግዚአብሔር ያለውን አክብሮት ለማሳየት ነው፡፡ ይህ እንደ አንደኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የእኔ የባሪያህንና የሕዝብህ እስራኤልን ልመና ሰማ”"
}
]