am_1ki_tn/08/27.txt

22 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በውኑ እግዚአብሔር……..በምድር ላይ ይኖራልን?",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1)ሰለሞን ጥያቄ ጠይቆ ትክክለኛውን መልስ እየጠበቀ ነው፡፡ 2) ጥያቄው የግነት ሲሆን ሰለሞን እግዚአብሔር በመሬት ላይ ለመኖር ትልቅና ገናና ሆነ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ተርጓሚ “በእርግጥ እግዚአብሔር በምድር ላይ ለመኖር አይቻለውም!” "
},
{
"title": "በውኑ እግዚአብሔር ",
"body": "እዝህ ጋር ሰለሞን ስለ እግዚአብሔር እንደ ሦስተኛ ወገን አድርጎ ይናገራል፡፡እንደ ሁለተኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “በውኑ አንተ”"
},
{
"title": "ተመልከት ",
"body": "“እኔ ልናገር ያለው ጠቃሚ ነው” ወይም “እውነታው ያ ነው”"
},
{
"title": "ይልቁንስ እኔ የሠራሁት ቤት እንዴት ያንስ ",
"body": "“ስለዚህ ይህ እኔ የሠራሁት ቤት በእርግጥ አንተን ሊይዝ አይችልም”"
},
{
"title": "ወደ ባሪያህ ፀሎትና ልመና ተመልከት ",
"body": "“ፀሎት” ና “ልመና” የሚሉት ቃል በመሰረቱ በትርጉም ተመሣሣይ ሲሆኑ ጥያቄውን ሲያቀርብ ትሁት እንደነበር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ሰለሞን እራሱን “ባሪያህ” ብሎ ይገልፃል፡፡ይህም ለእግዚአብሔር ያለውን አክብሮት ለማሳየት ነው፡፡ ይህ እንደ አንደኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እንድትረዳኝ ዛሬ ስጠራህ እኔ ባሪያህን አድምጠኝ”"
}
]