am_1ki_tn/08/22.txt

18 lines
884 B
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ ",
"body": "“የተሰበሰቡ የእስራኤል ህዝብ ሁሉ”"
},
{
"title": "ለባሪያዎችህ ቃል ኪዳንና ምህረትን የምትጠብቅ \n",
"body": "ተርጓሚ በታማኝነት ቃልኪዳንህን የምትወድ ወይም “ለቃል ኪዳንህ ታማኝ የሆንክ”"
},
{
"title": "በፍፁም ልባቸው በፊትህ ለሚሄዱ ",
"body": "የሰው የአኗኗር ዘይቤ ልክ ሰው በመንገዱ እንደሚሄድ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ ተርጓሚ “አንተ እንዲኖሩ የምትፈልገውን ኑሮ በሙሉ ልባቸው መኖር”"
},
{
"title": "በእጅህ ፈፀምኸው",
"body": "“እጅ” በእጅ ውስጥ ላለው ጉልበት ዘይቤ ነው “ በጉልበትህ ያልከውን ፈፀምኽ”"
}
]