am_1ki_tn/08/20.txt

22 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የተናገረውን ቃል አፀና ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “ልክ እንደተናገረው አደረገ”"
},
{
"title": "በአባቴ በዳዊት ፋንታ ተነሣሁ",
"body": "ከፍታ የጉልበተኛነት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “አባቴ ዳዊት የነበረውን ጉልበት አገኘው”"
},
{
"title": "በእስራኤል ዙፋን ላይ ተቀመጥሁ ",
"body": "“ዙፋን” በዙፋን ላይ ተቀምጠው ስለሚሠራ ሥራ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “በእስራኤል ላይ እገዛለሁ”"
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር ስም ",
"body": "“ስም” ለአንድ ሰው የዘይቤ ንግግር ነውና የሚመለክ ሰው ስም ነው፡፡ 1ነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት”"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ባለበት……. በዚያ",
"body": "እግዚአብሔር ቃል ኪዳኑን የፃፈበት ድንጋይ እራሱ ቃል ኪዳን እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር ቃልኪዳኑን የፃፈበት ድንጋይ ናቸው (በዚያ)”"
}
]