am_1ki_tn/08/17.txt

22 lines
933 B
Plaintext

[
{
"title": "አባቴ ዳዊት …….በልቡ አሰበ …. በልብህ አስበሃልና……በልብህ ማሰብህ ",
"body": "ዳዊት የተመኘውን በመያዣ ውስጥ እንዳለ ዕቃ አድርጎ ሲናገር ልብን ደግሞ እንደ ዕቃ መያዣ አድርጎ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ “አባቴ ዳዊት ተመኘ …..ለማድረግ መመኘት……ተመኘህ” "
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር ስም…….. ለስሜ",
"body": "“ስም” ለአንድ ሰው የዘይቤ ንግግርና የሚመለክ ሰው ስም ነው፡፡ የነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት ቤት …..“ሰዎች እኔን የሚያመልኩበት ቤት” "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]