am_1ki_tn/08/14.txt

18 lines
806 B
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ጉባዔ ሁሉ ",
"body": "“በዚያ የተሰበሰበው የእስራኤል ህዝብ ሁሉ” "
},
{
"title": "የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ",
"body": "ይህ እንዳለ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "
},
{
"title": "በእጁም ",
"body": "“እጅ” በእጁ ውስጥ ላለው ጉልበት የዘይቤ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “በጉልበቱም” "
},
{
"title": "ስሜ በዚያ ይሆን ዘንድ ",
"body": "“ስሜ” ለአንድ ሰው የዘይቤ ንግግርና የሚመለክ ሰው ስም ነው፡፡ የነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ሰዎች ያመልኩኝ ዘንድ”"
}
]