am_1ki_tn/07/48.txt

14 lines
630 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰለሞንም…….አሠራ ",
"body": "ይህ ሥራ እንዲሠራ ሰለሞን ሠራተኞቹን አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “የሰለሞን ሰራተኞች ሠሩ(አሠሩ)”"
},
{
"title": "የገፁም ኅብስት የነበረበትን……….ገበታ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ካህናቱ የገፁን ኅብስት የሚያኖሩበት ገበታ”"
},
{
"title": "የአበባዎችና ቀንደሎች ",
"body": "“አበባዎችና” “ቀንዲሎች” የፋኖሱ አንድ አካል "
}
]