am_1ki_tn/07/46.txt

18 lines
773 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰለሞን…….ሳያመዛዝን አኖረ",
"body": "ይህ ስራ እንዲሠራ ሠለሞን ሠራተኞቹን አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞንም ………ሳያመዛዝን ሰራተኞቹ እንዲያኖሩ አድርጓል” "
},
{
"title": "በዮርዳኖስ ሜዳ ",
"body": "“ሜዳማ (ጠፍጣፋ)\nበዮርዳኖስ ወንዝ ዳር የሚገኝ ሜዳማ መሬት” "
},
{
"title": "በሱኮትና በፀርታን ",
"body": "“የከተሞች ስም”"
},
{
"title": "የናሱም ሚዛን………..አይቆጠርም",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የናሱን ሚዛን ማንም ሊቆጥር አልቻለም” "
}
]