am_1ki_tn/07/30.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አራት የናስ መንኩራኩሮች ……ወሰከምት ",
"body": "ለእያንዳንዱ ጥንድ መንኩራኩር አንድ ወሰከምት ነበር፡፡ ተርጓሚ “አራት የናስ መንኩራኩሮች እና ሁለት መሰከምቶች” "
},
{
"title": "በአራቱ ማዕዘን ",
"body": "“የእያንዳንዱ መቀመጫ አራት ጎኖች "
},
{
"title": "የመታጠቢያ ሰን……እግሮች ",
"body": "እያንዳንዱ እግር ከመታጠቢያ ሰን ጋር በአንድ ላይ ነበር፡፡ \nይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም እግሮቹን (ድጋፎቹን) ሞላላ ቅርፅ ካላቸው ጋር አያያዘ፡፡”\n"
},
{
"title": "አንድ ክንድና ተኩል …….አንድ ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “70 ሳ.ሜ. ገደማ ….50 ሳ.ሜ.” "
},
{
"title": "ክፈፉ ግን አራት ማዕዘን ነበር ",
"body": "የመቀመጫዎች ክፈፎች አራት ማዕዘን ነበሩ፡፡ ይህ ሐረግ ወደ 1ነገስት 7፡ 28- 29 ማብራርያ ይመልሰናል፡፡ "
}
]