am_1ki_tn/07/27.txt

18 lines
1012 B
Plaintext

[
{
"title": "ሠራ ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ ኪራምም እንዲሠሩ አዘዛቸው ወይም “እነርሱም ሠሩ”"
},
{
"title": "አራት ክንድ… ሦስት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “1.8 ሜ ገደማ …1.4ሜ” "
},
{
"title": "የመቀመጫውም ሥራ እንዲህ ነበር ",
"body": "ይህ ማለት ፀሐፊው መቀመጫውን በሚከተለው መልኩ ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "በክፈፎቹም መካከል በነበሩ ሰንበሮች ላይ አንበሳዎችና በሬዎች ኪሩቤል ነበሩ ",
"body": "በአንበሳዎች፤በበሬዎችና በኪሩቤል ቅርፆች ተውበው በመቀመጫዎቹ ጎኖች ተያይዛዋል፡፡ \nሰን እዚህ ጋር ሰን (የመታጠቢያ) ሞላላ ቅርፅ ያለው ነሐስን ይገልፃል፡፡ \n"
}
]