am_1ki_tn/07/20.txt

22 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሁለት መቶ ሮማኖች ",
"body": "“200 ሮማኖች” የነገስት 7፡18 ትርጉም ተመልከት "
},
{
"title": "አቁሞ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ ”አቆሙ” "
},
{
"title": "የቀኙንም ዓምድ አቁሞ ያቁም ብሎ ጠራው ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በቀኝ በኩል ያለው አምድ ያቁም ይባላል፡፡” "
},
{
"title": "የግራውንም ዓምድ በለዝ ብሎ ጠራው፡፡ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በግራ በኩል ያለው አምድ በለዝ ይባላል፡፡”"
},
{
"title": "የአዕማዱ ሥራ ተጨርሶ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም አምዶቹን ጨርሰ” ወይም “የኪራም ሰዎች አምዶቹን ጨረሱ” "
}
]