am_1ki_tn/07/13.txt

14 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከጢሮስ አስመጣ ",
"body": "ኪራም የንጉሥ ሰለሞንን ግብዣ ተቀብሎ ወደ እዬሩሳሌም ሊመጣ "
},
{
"title": "የባል አልባ ሴት ልጅ……አባቱም የጠሮስ ሰው ",
"body": "ባል አልባ ማለት ባሉዋ የሞተባት ሴት መሆኗን እናውቃለን "
},
{
"title": "ኪራም……በጥበብና በማስተዋል በብልሃትም ተሞልቶ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ጥበብና ማስተዋል የሚሉት ቃላት በመሠረቱ አንድ አይነት ነገር ሲሆኑ አፅንኦት ለመስጠት በጋራ ይሆናሉ፡፡ ጥበብ ልክ እንደሚፈስ ፈሳሽ እግዚአብሔር ወደ እቃ እንደሚያፈስ አይነት ነገር ሆኖ ተነግሮአል፡፡ እናም ኪራም ልክ እንደዚያ ዕቃ እንደነበር ሆኖ ተገልጿል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር ለኪራም ጥበብ ማስተዋልና ብልሃትን ሠጠው፡፡” "
}
]