am_1ki_tn/07/09.txt

30 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ፀሐፊ ለሕንፃው ሥራ ስለተጠቀሙት ድንጋይ ይፅፋል፡፡ "
},
{
"title": "እነዚህም …..በጥሩ በተጠረበና ….በልክ በተከረከመ ድንጋይ ተሠርተው ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ በጥሩ በተጠረበና…በልክ በተከረከመ ድንጋይ አስጊጠው ነበር፡፡”"
},
{
"title": "በልክ በተከረከመ ድንጋይ…. በታላቅ ድንጋይ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞች በልክ በከረከሙት በታላቅ ድንጋይ፡፡”"
},
{
"title": "በ…..ድንጋይ ተሠርተው ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል ተርጓሚ “ሠራተኞቹ በ…..ድንጋይ ሠርተው ነበር፡፡”"
},
{
"title": "ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ ጉልላቱ ድረስ …….በውስጥና በውጭ",
"body": "ፀሐፊው ሠራተኞቹ ለመሠረቱና በጠቅላላው ህንፃ ሥራ ውድ ድንጋዮችን መጠቀማቸውን አፅንኦት እየሠጠ ነው፡፡ "
},
{
"title": "መሠረቱም ….ተሠርቶ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ መሠረቱን ……ሠርተው ነበር፡፡”"
},
{
"title": "አስር ወይም ስምንት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ.ነው፡፡ ተርጓሚ “4.6 ሜ ገደማ 3.7 ሜ” "
}
]