am_1ki_tn/07/08.txt

14 lines
684 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ ",
"body": "ፀሐፊው ስለ ቤተ-መንግሥት ዙሪያ መፃፉን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "በሌላውም አደባባይ ወስጥ የነበረውን መኖርያ ቤት እንዲሁ ሠራ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞን በዚሁ መልኩ በሌላ አደባባይ የሚሠራለት ሠው ነበረው”"
},
{
"title": "እንዲሁ ሠራ ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እንዲሁ እንዲሠሩ አዟቸው ነበር” "
}
]