am_1ki_tn/07/07.txt

22 lines
862 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ፀሐፊው ሥለ ዙፋኑ አዳራሽ ይፅፋል፡፡ "
},
{
"title": "ሰለሞን ……አደረገ ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹን እንዲሠሩ አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሠለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አደረገ”"
},
{
"title": "ዙፋን ያለበት የፍርድ ቤት ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) “ዙፋኑን የሚያኖርበት ቤት” 2) “የንጉሡ መቀመጫ ቤት ተብሎ የተሰየመ ቤት” "
},
{
"title": "በዝግባ እንጨት ተሸፍኖ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ ወለሉን በዝግባ እንጨት ሸፈኑት” "
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]