am_1ki_tn/07/03.txt

18 lines
784 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ሥለ ሊባኖስ ዱር ቤት አወቃቀር አንዳንድ ገለፃዎች በጥልቀት ተሰጥተዋል፡፡ "
},
{
"title": "ቤቱ በዝግባ ሳንቃ ተሸፍኖ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አናጢዎቹ ከዝግባ ሳንቃ ጣሪያ ከሠሩ በኋላ ከአግዳሚዎቹ ጋር አያያዟቸው” "
},
{
"title": "አግዳሚ",
"body": "አግዳሚ ረጅምና ጠንካራ እንጨት ሆኖ ግድግድና ጣሪያ ለመደገፍ የሚያገለግል ነው፡፡"
},
{
"title": "ሁለት አራት ማዕዘን ",
"body": "“አራት ማዕዘን” ቅርፅ ያለው ሥፉራ "
}
]