am_1ki_tn/05/10.txt

14 lines
554 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ጥድ የሚለው ቃል ብዙ አይነት ዛፎችን ሊገልጽ ይችላል፡፡ ዝግባንም ጨምሮ"
},
{
"title": "መስፈሪያ ስንዴ (ቆሮስ)",
"body": "ይህ የደረቅ ነገር መስፈሪያ ሲሆን ኮርም ደግሞ የፈሳሽ ነገር መስፈሪያ ነው፡፡ የትኛው መስፈሪያ እንደታሰበ ግልፅ አይደለም፡፡"
},
{
"title": "በየአመቱ",
"body": "ከአመት ወደ አመት(በየአመቱ)"
}
]