am_1ki_tn/05/09.txt

18 lines
619 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ኪራም ለሰለሞን መልስ መስጠቱን ቀጥሏል"
},
{
"title": "በታንኳ አድርጌ",
"body": "እንዲንሳፈፉ አንድ ላይ ማሰር"
},
{
"title": "በዚያም እፈታዋለሁ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ ሰራተኞቼ ግንዶቹን ይፈታሉ"
},
{
"title": "አንተም ፈቃዴን ታደርጋለህ",
"body": "“የምፈልገውን ማድረግ ትችላለህ” ወይም “ልትከፍለኝ ትችላለህ”"
}
]