am_1ki_tn/02/43.txt

14 lines
757 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ሰለሞን ሳሚ እየሩሳሌም በመልቀቁ ፈረደበት"
},
{
"title": "መሓላ ስለ ምን አልጠበቅህም?",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች- 1) ሰለሞን መልስ እየጠየቀው ነው? ወይም 2) “ማሃላን በማፍረስህ ስህተት ሠርተሃል”"
},
{
"title": "ክፋትህን በራስህ ላይ ይመልሳል",
"body": "እዚህ ጋር ራስ ግለሰቡን ይወክላል፡፡ ክፋትን ደግሞ በግለሰቡ ራስ ላይ እንደሚቀመጥ ዕቃ ወይም ፈሳሽ ነገር አድርጎ ይናገራል፡፡\nተርጓሚ “ለክፋትህ ሁሉ ተጠያቂ ያደርግሃል”\n"
}
]