am_1ki_tn/02/36.txt

10 lines
492 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ሰለሞን ለሳሚ በእየሩሳሌም እንዲቆይ አለበለዚያ ግን እንደሚሞት ነገረው፡፡"
},
{
"title": "ደምህ በራስህ ላይ ይሆናል፡፡",
"body": "እዚህ ጋር “ደም” የጥፋት ዘይቤ ሲሆን “ራስ” ደግሞ ግለሰብን ማሣያ ዘይቤ ነው፡፡\nተርጓሚ ለሞትህ አንተ ራስህ ተጠያቂ ትሆናለህ\n"
}
]