am_1ki_tn/02/34.txt

14 lines
634 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "በነያስ ኢዮአብን ገደለው ከዚያም የንጉሥ ሰለሞን ጦር አዛዥ ሆነ"
},
{
"title": "በቤቱ ተቀበረ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኢዮአብን በራሱ ቤት ውስጥ ቀበሩት” "
},
{
"title": "በቤቱ",
"body": "ቤት የሚያመለክተው ቤቱ ያለበት መሬት ነው፡፡ እስራኤላውያን ሰዎችን (ሙታንን) ከቤት ውጭ በመቃብር ቦታ ይቀብራሉ “ቤተሰቡ በሚኖሩበት ቦታ”"
}
]