am_1ki_tn/02/30.txt

10 lines
787 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "በናያስም ኢዮአብን ሊገድለው ሄደ"
},
{
"title": "ኢየአብም በከንቱ ያፈሰሰውን ደም ከእኔና ከአባቴ ቤት ታርቅ ዘንድ ገድለህ ቅበረው፡፡",
"body": "እዚህ ጋር “ቤት” ሥለ ዳዊት የዘር ሐረግ ሲሆን “ደም” ወንጀልን ይገልፃል፡፡\nተርጓሚ ኢዮአብ በከንቱ ያፈሰሰው ደም ከእኔና ከቤተሰቤ ይርቅ ዘንድ ወስደህ ቅበረው፡፡ ወይም “ኢዮአብ የሰዎች ደም በከንቱ በማፍሰሱ ምክኒያት እግዚአብሔር በእኔና በአባቴ ቤት ላይ ወንጀል አድርጎ እንዳይቆጥር ቅበረው፡፡”\n"
}
]