am_1ki_tn/02/26.txt

18 lines
589 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ሰለሞን አብያታርን ከክህነት አወጣው"
},
{
"title": "አባቴም የተቀበለውን መከራ ሁሉ-----ተቀበልሁ",
"body": "ዳዊት ወደ ንግስና ከመምጣቱ በፊት አብያታር ከዳዊት ጋር መከራን ተቀበለ"
},
{
"title": "የእግዚአብሄር ቃል",
"body": "“እግዚአብሄር ስለተናገራቸው ነገሮች”"
},
{
"title": "ቃል ይፈፀም ዘንድ",
"body": "ይህ ስለ ንጉስ ሰለሞን ነው፡፡"
}
]