am_1ki_tn/02/24.txt

14 lines
568 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ሰለሞን አዶንያስን ቀጣ"
},
{
"title": "ዙፋን ላይ ያስቀመጠኝ",
"body": "ዙፋን የሚለው ቃል እግዚአብሔር ሰለሞን እንዲገዛ የሰጠውን ስልጣን ይገልፃል፡፡"
},
{
"title": "ቤትን የሰራልኝ",
"body": "እዚህ ጋር ቤት የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔር ሰለሞን የሰጠው የዘር ሐረግ ከእርሱ በኋላ ስለመንገሳቸው ነው፡፡"
}
]