am_1ki_tn/02/22.txt

14 lines
976 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ሰለሞን ለቤርሳቤህ ጥያቄ ምላሽ ሰጠ"
},
{
"title": "ለአዶንያስ ለምን ትለምኝለታለሽ------መንግስትን ደግሞ ለምኚለት---ፅሩያ",
"body": "ንጉሥ ሰለሞን በእናቱ ጥያቄ ተቆጥቷል፡፡ ተርጓሚ “ለአዶንያስ በመጠየቅሽ ስህተት ሰርተሻል”፡፡ ይህ እርሱ መንግስትን ከመጠየቅ ጋር አንድ ነው---ፅሩያ"
},
{
"title": "አዶንያስ ይህን ቃል በሕይወቱ ላይ አለመናገሩ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ይህን ያድርግብኝ ይህንም ይጨምርልኝ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ አዶንያስ ይህን ጥያቄ በማቅረቡ እኔ ካልቀጣሁት እግዚአብሔር እኔን ለመቅጣት ሙሉ መብት ይኖረዋል፡፡ ብሎም ሊጨምርብኝ"
}
]