am_1ki_tn/02/16.txt

14 lines
671 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "አዶንያስ ልመናውን ለቤርሳቤህ አቀረበ"
},
{
"title": "አታሳፍሪኝ----አያሣፍርሽምና",
"body": "ማፈር የሚለው ቃል አንድን ሰው ለመመልከት የአለመፈለግ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ በሌላ መልኩ ደግሞ አንድ ሰው የጠየቀውን የአለማድረግ ዘይቤ ነው፡፡ተርጓሚ “የጠየኩሽን እምቢ አትበይኝ”----የጠየቅሽውን እምቢ አይልምና፡፡"
},
{
"title": "ሱናማይቱን አቢሳን",
"body": "1 ነገስት 1፡3 ተመልከት"
}
]