am_1ki_tn/02/10.txt

26 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ዳዊትም ሞተ ሰለሞንም እርሱን ተክቶ የእስራኤል ንጉስ ሆነ"
},
{
"title": "ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ",
"body": "የዳዊት ሞት በእንቅልፍ እንደወደቀ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “ሞተ”"
},
{
"title": "ዳዊትም---ተቀበረ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡” ተርጓሚ “ዳዊትን ----ቀበሩት”"
},
{
"title": "ዳዊትም በእስራኤል ላይ የነገሠው ዘመን",
"body": "“ዳዊት በእስራኤል ላይ የነገሰው ጊዜ(ዘመን) ወይም “ዳዊት በእስራኤል ላይ የነገሠበት”"
},
{
"title": "በአባቱ ዙፋን ላይ ተቀመጠ",
"body": "ዙፋን የንጉስን ሥልጣን ያመለክታል፡፡ ተርጓሚ “አባቱ ንጉሥ እንደነበረ፤ ዳዊት ንጉሥ ሆነ”"
},
{
"title": "መንግስቱም እጅግ ፀና",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር የሰለሞንን መንግስት እጅግ አፀና” ወይም “እግዚአብሔር ሰለሞንን መንግስቱን ፈፅሞ እንዲቆጣጠር አደረገው”"
}
]