am_1ki_tn/02/08.txt

26 lines
957 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ዳዊት ለሰለሞን እንዴት እስራኤልን መምራት እንዳለበት መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ጌራ-----ሳሚ",
"body": " የሰዎች ስም( ወንዶች)"
},
{
"title": " ብንያማዊው",
"body": "የብንያም ነገድ"
},
{
"title": "መሃናይም---ብራቂም",
"body": "የቦታ ሥሞች"
},
{
"title": "ያለቅጣት አትተወው",
"body": "ይህ በበጎ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ እርሱን ለመቅጣት እርግጠኛ ሁን”"
},
{
"title": "ሽበቱንም ከደም ጋር ወደ መቃብር አውርድ",
"body": "ደም በአመፅ የመሞት ዘይቤ ሲሆን ሽበት ደግሞ የሙሉ ሰውነት ምሳሌአዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ - “የአመፃ ሞት መሞቱን እርግጠኛ ሁን”"
}
]