am_1ki_tn/02/01.txt

38 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እኔ የምድሩን ሁሉ መንገድ እሄዳለሁ",
"body": "ይህ “እኔ እሞታለሁ” ብሎ የመናገር የትህትና ንግግር ነው፡፡"
},
{
"title": "ሰውም ሁን",
"body": "የጎደለው ሊሞላ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “ሰው መሆንህን ለሁሉም አሣይ” ወይም “መልካም ሰው መሆንህን ሁሉም ያስተውል ዘንድ ኑር”"
},
{
"title": "በመንገዱም ትሄድ ዘንድ",
"body": "በመንገድ መሄድ የሰው የሕይወት አኗኗሩ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡\nተርጓሚ “ እርሱ እንዳዘዘ ኑሩ”\n"
},
{
"title": "በመንገዱም ትሄድ ዘንድ",
"body": "“ይከናወንልህ ዘንድ” ወይም “መልካም ይሆንልህ ዘንድ”"
},
{
"title": "የተናገውን ቃል ያፀና ዘንድ ነው",
"body": "“ሊያደርግ ቃል የገባውን ያደርጋልና”"
},
{
"title": "ልጆችህ---አይቆረጥብህም",
"body": "እግዚአብሄር ለዳዊት ሲናገር “አንተ” እና “የአንተ” በማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "በፊቴ በእውነት ----ቢሄዱ",
"body": "እግዚአብሄር ለዳዊት ይናገራል ስለዚህ “በፊቴ” የሚለው ቃል እግዚአብሄርን ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "በፍፁም ልባቸውና በፍፁም ነፍሳቸው",
"body": "በፍፁም ልባቸው የሚለው ፈሊጣዊ ንግግር “ፈፅሞ” ማለት ሲሆን በፍፁም ነፍሳቸው የሚለው ደግሞ “በሙሉ ማንነት” ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው፡፡ ተርጓሚ “በሁለንተናቸው” ወይም “በሙሉ ኃይላቸው”"
},
{
"title": "ከእስራኤል ዙፋን ሰው አይቆረጥብህም",
"body": "“ዙፋን” የሚለው ቃል በዙፋን ላይ ለሚቀመጠው ንጉሥ ዘይቤ ነው፡፡ ምፀቱ “አይቋረጥብህም” በቀና መልኩ በዚህ መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡\nተርጓሚ “ዘርህ የእስራኤል ንጉሥ ከመሆን አይቋረጥም” ወይም “ከዘር ሐረግህ አንዱ ሁልጊዜ የእስራኤል ንጉሥ ይሆናል”\n"
}
]