am_1ki_tn/01/52.txt

14 lines
858 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ሰለሞን የአዶንያስን ነፍስ አዳነ\t"
},
{
"title": "ከእርሱ አንዲት ጠጉር እንኳ በምድር ላይ አትወድቅም",
"body": "ይህ ሰለሞን አዶንያስን እንደሚያድነው የግነት ንግግር ነው፡፡\nተርጓሚ “በራሱ ጠጉር አንዳችም አትወድቅም ” ወይም “እኔ አድነዋለው”\n"
},
{
"title": "እርሱ--- ክፋት የተገኘበት",
"body": "“ክፋት” የሚለው ስውር ስም እንደ ግስ ሆኖ ሊተረጎም ይችላል፡፡ በማስቀመጫ ውስጥ እንደተቀመጠ ዕቃ ሆኖ ተመስሎአል፡፡ ይህ በገቢር መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ክፉ የሆነ ነገርን አደረገ”"
}
]