am_1ki_tn/01/49.txt

26 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "አዶንያስ ንጉሥ ሰለሞንን ፈራ"
},
{
"title": "ተነሥተውም",
"body": "ሌላ አማራጭ ትርጉም “ፈጥነው እርምጃ መውሰድ ጀመሩ” ነው፡፡"
},
{
"title": "አዶንያስም---- የመሠዊያውን ቀንድ ይዞአል",
"body": "የመሠዊያው ቀንድ የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ኃይልና ጥበቃ ነው፡፡ ነገር ግን አዶንያስ በትክክል ድንኳኑ ወዳለበት ቦታ ሄደ ትክክለኛውን ቀንድ ለማንሳት ስለሄደ በዚሁ መልኩ መተርጎም አለብህ/ሽ፡፡"
},
{
"title": "አዶንያስም------ተነስቶ ሄደ",
"body": "ሌላ አማራጭ ትርጉም “አዶንያስ-----ፈጥኖ ሄደ” ነው፡፡"
},
{
"title": "ሰለሞንን ፈራ",
"body": "ባሪያው ለንጉስ ሰለሞን ያለውን ከበሬታ ለማሳየት እንደ ሌላ ሰው አድርጎ ንጉሥ ሰለሞንን ያናግረዋል፡፡ ተርጓሚ “ፈርቶሃል፤ንጉሥ ሰለሞን”"
},
{
"title": "ባሪያውን-----እንዳይገለጥ",
"body": "አዶንያስ ለንጉሥ ሰለሞን ያለውን ከበሬታ ሌሎች እንዲያውቁ ንጉስ ሰለሞንን እንደሌላ ሠው ያናግረዋል፡፡ ተርጓሚ “እርሱ አይገድለኝም”"
}
]