am_1ki_tn/01/46.txt

14 lines
1023 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ዮናታን ሥለ ሰለሞን ለአዶንያስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "በመንግስቱ ዙፋን ላይ ተቀምጦአል",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቃላት ንጉስ የመሆን ዘይቤአዊ ንግግሮች መሆናቸውን የ1 ነገስት 1፡35 ተመሣሣይ ትርጉምን ተመልከት፡፡\nተርጓሚ፡ አሁን ንጉስ ነው፡፡ ወይም 2) ሰለሞን በአካል በዙፋን ላይ ተቀምጦ ነበር፡፡\n"
},
{
"title": "ዛሬ በዙፋኔ ላይ የሚቀመጠውን",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቃላት ንጉሥ የመሆን ዘይቤአዊ ንግግሮች መሆናቸውን፡፡ የ 1ነገስት 1፡35 ትርጉምን ተመልከት\nተርጓሚ “ዛሬ እንደ እኔ ንጉሥ ሊሆን ያለ” ወይም 2) ሰለሞን በአካል በዙፋን ላይ ተቀምጦ ነበር፡፡\n"
}
]