am_1ki_tn/01/35.txt

26 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ዳዊት በሠለሞን ቦታ ሆኖ ንጉሥ ስለ ሚሆነው መናገሩን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "እርሱም መጥቶ በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ",
"body": "“በዙፋን ላይ ይቀመጥ” የሚሉት ቃላት ንጉስ የመሆን ዘይቤ ናቸው፡፡\nነ1 ነገሥት 1፡13 1፡17 እና 1፡30 እዚህ ጋር ዳዊት በቀጥታ ሰለሞን በእርሱ ዙፋን ላይ እንደሚቀመጥ ይናገራል፡፡ \n"
},
{
"title": "ይሆን ዘንድ",
"body": "ተስማምተውም ንጉሥ ዳዊት ያለውን ያደርጋሉ፡፡ "
},
{
"title": "የጌታዬም የንጉሥ አምላክ ይህን ይናገር",
"body": "በናያስ ለዳዊት ያለውን አክብሮት ለማሣየት ለሌላ ሠው የሚናገር በማስመሰል ለዳዊት ይናገራል፡፡ ተርጓሚ “ጌታዬ ንጉሡ…….. ከአንተጋ እንደነበር” "
},
{
"title": "ዙፋኑንም ከጌታዬ ከንጉሥ ዳዊት ዙፋን የበለጠ ያድርግ ",
"body": "“ዙፋን” የሚለው ቃል 1) ዙፋን ላይ የሚቀመጠው ሰው ተርጓሚ ዙፋኑ ላይ የሚቀመጠውን ሰው ከጌታዬ ከንጉሡ ዳዊት የበለጠ ያደርጋል ወይም 2) በዙፋኑ ላይ ከሚቀመጠው መንግስት የበለጠ ተርጓሚ “መንግሥቱን ከጌታዬ ከንጉሥ ዳዊት መንግስት የበለጠ ገናና ያደርጋል፡፡” "
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]