am_1ki_tn/01/26.txt

14 lines
777 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ነብዩ ናታን ለንጉሥ ዳዊት መናገሩን ቀጥሏል"
},
{
"title": "በውኑ ይህ ነገር ከጌታዬ ከንጉሥ የተደረገ ነውን? ለባሪያህም ከአንተ በኋላ በጌታዬ በንጉሱ ዙፋን ላይ የሚቀመጠውን አልነገርህምን? ",
"body": "ናታን ዳዊትን በሦስተኛ ወገን ይወክላል ይህ ለንጉሡ ያለውን ከበሬታ ማሣያ መንገድ ነው፡፡ በሁለተኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አንተ በጌታዬ በንጉሡ ዙፋን ላይ የሚቀመጠው ማን እንደሆነ ለባሪያህ አልነገርህምን?” "
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]