am_1ki_tn/01/24.txt

18 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ ",
"body": "ነብዩ ናታን ለንጉሥ ዳዊት መናገሩን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "ከእኔ በኋላ አዶኒያስ ይነግሣል በዙፋኔም ላይ ይቀመጣል ብለሃልን? ",
"body": "ይህ በተዘዋዋሪ (ቀጥተኛ ባልሆነ) ጥቅስ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ\nከአንተ በኋላ አዶኒያስ እንደሚነግሥ በዙፋንህም ላይም እንደሚቀመጥ ተናግረሃልን?\n"
},
{
"title": "በዙፋኔም ላይ ይቀመጣል",
"body": "ዙፋን ላይ መቀመጥ ንጉሥ የመሆን ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ የመክብበ 1 1፡13 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “እርሱም እንደኔ ንጉስ ይሆናል፡፡ "
},
{
"title": "በፊቱ እየበሉና እየጠጡ",
"body": "ምናልባት አዶኒያስ በጋበዛቸው ሰዎች ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ ሲመገቡና ሲጠጡ ይመለከታቸው ነበር፡፡ ዋናው ሃሳብ ዮናታን የጠቀሳቸው ሰዎች ከአዶኒያስ ጋር ሆነው በዓል ሲያደርጉ ነበር፡፡ ተርጓሚ “ከእርሱ ጋር መብላትና መጠጣት” ወይም “እርሱ በሚያያቸው ቦታ ላይ ሆነው መብላትና መጠጣት” "
}
]