am_1ki_tn/01/20.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ቤርሣቤህ ለንጉሥ ዳዊት መናገርዋን ቀጥላለች "
},
{
"title": "የእስራኤል አይን ሁሉ ይመለከትሃል ",
"body": "እዚህ ጋር “አይን” ህዝቡን ይገልፃል፡፡ እዚህ ጋር “አይን ሁሉ ይመለከትሃል” ፈሊጣዊ ሲሆን ህዝብ በጉጉት ይጠብቁሃል ለማለት ነው፡፡ ተርጓሚ\n“የእስራኤል ህዝብ ሁሉ በጉጉት ይጠብቁሃል” \n"
},
{
"title": "ዙፋን ላይ የሚቀመጠውን",
"body": "ዙፋን ላይ መቀመጥ ንጉሥ የመሆን ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ የ1 ነገሥት 1፡3 ትርጉም ተመልከት ተርጓሚ “ንጉሥ ይሆናል”"
},
{
"title": "ጌታዬ ከአባቶችህ ጋር ባንቀላፋህ ጊዜ ",
"body": "ለዳዊት ያላትን ከበሬታ ለማሣየት ቤርሣቤህ ልክ እንደሌላ ሠው ሆና ዳዊትን ታናግረዋለች፡፡ ተርጓሚ “ከአባቶችህ ጋር ስታንቀላፋ” "
},
{
"title": "ከአባቶችህ ጋር ባንቀላፋህ ",
"body": "ይህ “ሞት” በትህትና ሲገለፅ ነው፡፡ "
},
{
"title": "እኔና ልጄ ሰለሞን እንደ ኃጥአተኞች እንቆጠራለን",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ አዲሱ ንጉሥ ልጄ ሰለሞንና እኔን እንደ ኃጢአተኛ ይቆጥረናል፡፡ "
}
]