am_1ki_tn/01/18.txt

14 lines
447 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ቤርሣቤህ ለንጉሥ ዳዊት መናገርዋን ቀጥላለች "
},
{
"title": "እነሆ ",
"body": "“ተመልከት” ወይም “አድምጥ” ወይም “ለምነግርህ ነገር ትኩረት ስጥ” "
},
{
"title": "ብዙ በሬዎች፤ ፍሪዳዎች ፤ በጎችንም ",
"body": "“ብዙ በሬዎች፤ፍሪዳዎችና በጎች”"
}
]