am_1ki_tn/01/15.txt

34 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወደ ንጉሡ ወደ እልፍኝ ",
"body": "“ንጉሡ ወደ ተኛበት ክፍል "
},
{
"title": "ሱናማይቱም አቢሳ",
"body": "ይህቺ እንድትንከባከበው ያሳደጋት ወጣት ልጃ-ገረድ የንጉሥ ዳዊት አገልጋይ ነች፡፡ የ1 ነገሥት 1፡3 ትርጉም ተመልከት "
},
{
"title": "አጎንብሳ ለንጉሡ እጅ ነሣች ",
"body": "በንጉሡ ፊት ዝቅ ብላ ወደ መሬት አጎነበሰች "
},
{
"title": "ምን ትፈልጊያለሽ?",
"body": "“ምን ላደርግልሽ እችላለሁ?"
},
{
"title": "ምለህለኛል ",
"body": "“አንተ ራስህ ምለህልኛል” "
},
{
"title": "ለባሪያህ ",
"body": "ለዳዊት ያላትን ከበሬታ ለማሣየት ቤርሣቤህ ልክ እንደሌላ ሰው ሆና ዳዊትን ታናግረዋለች ተርጓሚ “እኔ ባሪያህ” "
},
{
"title": "እግዚአብሔር (ያህዌ) ",
"body": "ይህ በብሉይ ኪዳን ውስጥ እግዚአብሔር ለህዝቡ የተገለጠበት ስም ነው፡፡ "
},
{
"title": "በዙፋኔም ይቀመጣል ",
"body": "በዙፋን ላይ መቀመጥ ንጉሥ የመሆን ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ የ1 ነገሥት 1፡3 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ልክ እኔ እንደነበርኩ ንጉሥ ይሆናል”፡፡"
}
]