am_1ki_tn/01/11.txt

14 lines
597 B
Plaintext

[
{
"title": "አልሰማሽም? ",
"body": "የዚህ ጥያቄ አላማ ናታን ለቤርሳቤህ ሊነግራት የፈለገውን መረጃ መግቢያ ነው፡፡ ተርጓሚ “የሰማሽ አትመስይም” ወይም “ሰምተሻል?” (የግነት ጥያቄ ተመልከት) "
},
{
"title": "የአጊት ልጅ አዶንያስ እንደነገሠ ",
"body": "“የአጊት ልጅ አዶንያስ ንጉሥ ለመሆን እየሞከረ መሆኑን” "
},
{
"title": "አጊት ",
"body": "የአዶንያስ እናት የዳዊት ሚስት "
}
]