am_1ki_tn/01/05.txt

30 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የአጊትም ልጅ አዶንያስ ",
"body": "አጊት የዳዊት ሚስት ነበረች "
},
{
"title": "እሆናለሁ ብሎ ተነሳ ",
"body": "“መኩራራት ጀመረ”"
},
{
"title": "ፈረሰኞች ",
"body": "እነዚህ በፈረስ የሚጎተት ሰረገላ የሚነዱ( የሚጋልቡ) ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "በፊቱም የሚሮጡ ሃምሳ ሰዎች",
"body": "እነዚህ ሰዎች መንገድ ለመጥረግና (ለማቅናትና) ለጥበቃ ከሰረገሎች ፊት የሚሄዱ ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "------------ብሎ አልተቆጣውም ",
"body": "“አልተቆጣውም”፡፡ “ጠይቆትም አያውቅም” ወይም “ሊያናድደውም አልፈለገምና አልጠየቀውምም”"
},
{
"title": "እንዲህ ለምን ታደርጋለህ?",
"body": "ይህ አባት ልጁን ለመገሠፅ የሚሆን የግነት ጥያቄ ነው፡፡ ተርጓሚ “የሠራኸው ሥህተት እንደሆነ ማወቅ አለብህ፡፡” (የግነት ጥያቄ ተመልከት) "
},
{
"title": "ከአቤሴሎም በኋላ ተወልዶ ነበር",
"body": "ዳዊት የሁለቱም የአቤሴሎምና የአደንያስ አባት ሲሆን ነገር ግን በእናት ይለያያሉ፡፡ \nአቤሴሎም ተወለደ ከዚያም አዶኒያስ "
}
]