Wed Feb 19 2020 12:18:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2020-02-19 12:18:08 +03:00
parent 9831fee6bc
commit fd91cb3444
2 changed files with 36 additions and 1 deletions

34
05/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ሰለሞን ከንጉሥ ኪራም ጋር ስለ ቤተ-መቅደስ ግንባታው ማውራቱን ቀጥሏል"
},
{
"title": "በዙሪያዬ…ዕረፍት ሰጥቶኛል",
"body": "ሰለሞን ንጉሥ ከመሆኑ በፊት ንጉሥ ዳዊትና የእስራኤል ሕዝብ በጦርነት ላይ ነበሩ ነገር ግን አሁን ንጉሥ ሰለሞንና የእስራኤል ሕዝብ በእረፍትና በሰላም ጊዜ ላይ ነበሩ"
},
{
"title": "ጠላትም ክፉም ነገር የለብኝም",
"body": "ክፋትን የሚያደርግ ሰውም ጉዳት የሚያደርስ የተፈጥሮ ክስተትም፡፡ ይህ በዚህ መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ከጠላቶቻችንና ከተፈጥሮ አደጋዎች ተጠብቀናል”"
},
{
"title": "ክፉ ነገር",
"body": "ጠላት"
},
{
"title": "ጥፋት",
"body": "በሰዎችና በንብረታቸው ላይ ጉዳት የሚያደርስ ክስተት"
},
{
"title": "ስለዚህ",
"body": "ይህ ቀጥሎ ካሉት ቃላት አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ “አድምጥ(ጡ) ይህ እኔ የማደርገው ነው፡፡” “ወይም” እግዚአብሔር ለእኔ ስላደረገው ይህ እኔ የማደርገው ነው፡፡"
},
{
"title": "ለስሜ…ለአምላኬ ለእግዚአብሔር ስም",
"body": "“ስም” የሚለው ቃል ለግለሰብ (ለአንድ ሰው) ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ አምላኬ እግዚአብሔር የሚኖርበት ቦታ…እኔ የምኖርበት፡፡ "
},
{
"title": "በዙፋንህ ላይ የማስቀምጠው",
"body": "እዚህ ጋር ዙፋን እንደ ንጉሥ መግዛትን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ከአንተ በኋላ ንጉስ ለማድረግ (ለመሆን ማድረግ)”"
}
]

View File

@ -100,6 +100,7 @@
"04-24",
"04-26",
"04-29",
"04-32"
"04-32",
"05-01"
]
}