Tue Feb 18 2020 12:11:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2020-02-18 12:11:37 +03:00
parent 20b5319878
commit fbbd73313e
3 changed files with 29 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,10 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": ""
"body": "በናያስም ኢዮአብን ሊገድለው ሄደ"
},
{
"title": "ኢየአብም በከንቱ ያፈሰሰውን ደም ከእኔና ከአባቴ ቤት ታርቅ ዘንድ ገድለህ ቅበረው፡፡",
"body": "እዚህ ጋር “ቤት” ሥለ ዳዊት የዘር ሐረግ ሲሆን “ደም” ወንጀልን ይገልፃል፡፡\nተርጓሚ ኢዮአብ በከንቱ ያፈሰሰው ደም ከእኔና ከቤተሰቤ ይርቅ ዘንድ ወስደህ ቅበረው፡፡ ወይም “ኢዮአብ የሰዎች ደም በከንቱ በማፍሰሱ ምክኒያት እግዚአብሔር በእኔና በአባቴ ቤት ላይ ወንጀል አድርጎ እንዳይቆጥር ቅበረው፡፡”\n"
}
]

22
02/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ለምን ኢዮአብ መሞት እንዳለበት ሰለሞን ያብራራል፡፡"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ደሙን በራሱ ላይ ይመልሰው",
"body": "“በራሱ” ላይ የሚለው ቃል ኢዮአብን ይገልፃል “ደም” ደግሞ የመግደል ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ “ደሙን በራሱ ላይ” የሚለው ፈሊጣዊ ንግግር ደግሞ ግለሰቡ በግድያ ምክኒያት እንደወንጀለኛ መቆጠሩ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “ኢዮአብ ሰዎችን በመግደሉ ምክኒያት (ሰበብ) ላደረገው ድርጊት እግዚአብሔር እንደ በዳይ እንዲያየው እፈልጋለው፡”፡፡"
},
{
"title": "የሚሻሉትን----ፃድቃን",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት ቢመሰረቱ አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው አበኔርና አሜሳይ ከኢዮአብ የተሻሉ መሆናቸውን አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡"
},
{
"title": "ደማቸውም በኢዮአብ ራስና በዘሩ ራስ ላይ ይመልስ",
"body": "“ደም” የሚለው ቃል የግድያ ዘይቤ ነው፡፡ “ደማቸው---ራስ ላይ” የሚለው ፈሊጣዊ ንግግር ደግሞ ግለሰቡ በግድያው ምክኒያት እንደ ወንጀለኛ መወሰድ አለበት ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ እኔ እግዚአብሔር ኢዮአብንና ዘሩን ተጠያቂ እንዲያደርግ እፈልጋለሁ፡፡"
},
{
"title": "ለቤቱ ለዙፋኑም",
"body": "“ቤት” ና “ዙፋን” የሚሉት ቃላት ለቤተሰብና ለመንግስት የዘይቤ ንግግር ናቸው፡፡ ተርጓሚ “ለዳዊት ዘርና ለዳዊት መንግስት”"
}
]

View File

@ -70,6 +70,7 @@
"02-22",
"02-24",
"02-26",
"02-28"
"02-28",
"02-30"
]
}