Tue Feb 18 2020 12:03:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
8c61ebd87e
commit
f556db1445
|
@ -9,6 +9,6 @@
|
|||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ሱናማይቱን አቢሳን",
|
||||
"body": ""
|
||||
"body": "1 ነገስት 1፡3 ተመልከት"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,26 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
|
||||
"body": "ቤርሳቤህ የአዶንያስን ልመና(ጥያቄ) ይዛ ወደ ንጉስ ሰለሞን ሄደች"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ንጉሡም ------ተነሳ",
|
||||
"body": "“ንጉሱም ከተቀመጠበት ከዙፋኑ ተነስቶ ቆመ”"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ወንበር አስመጣላት",
|
||||
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ - ወንበር እንዲያመጡ ለአንድ ሠው ነገረ"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "የንጉሡም እናት",
|
||||
"body": "ቤርሳቤህ"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "አታሳፍሪኝ---አላሳፈርሽኝም",
|
||||
"body": "ማፈር አንድን ሰው ለማየት (ለመመልከት) የአለመፈለግ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ በሌላ መልኩ ደግሞ አንድ ሰው የጠየቀውን (የለመነውን) ነገር ያለመፈለግ ዘይቤ ነው፡፡ የ1ነገስት 2፡16-17 ትርጉም ተመልከት፡፡ተርጓሚ “እኔ የምጠይቅሽን እምቢ አትይኝም-----የምትጠይቂኝን እምቢ አልልሽም”"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ሱናማይቱ አቢሳ---ለአዶንያስ ትዳርለት",
|
||||
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡\n“ሱናማይቱ አቢሳ እንዲያገባት ለአዶንያስ ፍቀድለት” ወይም “ሱናማይቱ አቢሳን ለአዶንያስ ሚስት አድርገህ ስጠው”\n"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -64,6 +64,7 @@
|
|||
"02-07",
|
||||
"02-08",
|
||||
"02-10",
|
||||
"02-13"
|
||||
"02-13",
|
||||
"02-16"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue