Wed Feb 19 2020 12:12:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2020-02-19 12:12:08 +03:00
parent 92432fcfe8
commit db88b808c4
3 changed files with 34 additions and 7 deletions

View File

@ -4,15 +4,23 @@
"body": "ተናጋሪው ከብዛታቸው የተነሳ ለቁጥር እንደሚያታክቱ ለመግለፅ የግነት ንግግር የተጠቀመበት ነው፡፡ ይሁዳና እስራኤል በይሁዳና በእስራኤል በሚኖሩ ሰዎች ዘይቤአዊ ንግግር ናቸው፡፡ ተርጓሚ “ልክ እንደ ባህር አሸዋ በይሁዳና በእስራኤል ምድር ብዙ ሰዎች ነበሩ” ወይም “አንድ ሰው ሊቆጥር ከሚችለው በላይ በይሁዳና በእስራኤል ብዙ ሰዎች ነበሩ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከወንዙ",
"body": "የኤፍራታ ወንዝ"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሰላሳ ኮር",
"body": "ኮር የደረቅ ነገር መለኪያ ነው"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ዋላ…ሚዳቋ…የበረሀ ፍየል",
"body": "በጣም ፈጣን የሆኑ ባለ አራት እግር እንስሳዎች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ዋላ",
"body": "ከተጠቀሱት እንስሳት ከአንድ በላይ የሆነ ዝርያ"
},
{
"title": "የሰቡ ወፎች",
"body": "ይሰቡ ዘንድ ሰዎች የቀለቡዋቸው አእዋፍ ናቸው"
}
]

18
04/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ቲፍሳ",
"body": "የቁራሽ መሬት ስም"
},
{
"title": "ይሁዳና እስራኤል",
"body": "ይሁዳና እስራኤል በይሁዳና በእስራኤል ምድር ለሚኖሩ ሰዎች ዘይቤ ናቸው፡፡"
},
{
"title": "እያንዳንዱ ከወይኑና ከበለሱ በታች ተዘልሎ ይቀመጥ ነበር",
"body": "እያንዳንዱ ቤት (ቤተሰብ) የወይንና የበለስ ቦታ ነበረው፡፡ ይህ የሚያመለክተው ጦርነት ላይ ስላልሆነ የሚያርሱበት ጊዜ ስለነበራቸው እያንዳንዱ በሰላምና በፀጥታ ይኖሩ ነበር፡፡"
},
{
"title": "ከዳን ጀምሮ እስከ ቤርሳቤህ",
"body": ""
}
]

View File

@ -95,6 +95,7 @@
"04-07",
"04-11",
"04-15",
"04-18"
"04-18",
"04-20"
]
}