Mon Mar 09 2020 14:25:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2020-03-09 14:25:21 +03:00
parent 15bb61cf92
commit cb17365a77
264 changed files with 4440 additions and 0 deletions

22
06/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ሠራ ",
"body": "“ሰለሞን እነሱ (ሠራተኞች) እንዲሠሩት አዘዘ”"
},
{
"title": "የወይራ እንጨት ",
"body": "ከወይራ ዛፍ የሆነ እንጨት "
},
{
"title": "አስር ክንድ ….አምስት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሴ.ሜ ነው፡፡ ተርጓሚ “4.6.ሜ….2.3 ሜ”"
},
{
"title": "ክንፉ ድረስ ",
"body": "ከአንደኛው ክንፍ ጫፍ እስከ ሌላኛ ክንፋ ጫፍ ድረስ ያለ ርቀት "
},
{
"title": "አንድ መልክ ",
"body": "ተመሣሣይ መጠን "
}
]

14
06/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አኖራቸው ….. ለበጣቸው ",
"body": "ይህን ሥራ ሠለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “አኖሯቸው …..ለበጧቸው” "
},
{
"title": "በውስጠኛው ቤት ",
"body": "በጣም ለተቀደሠ ሥፍራ የተለየ ሥም ነው "
},
{
"title": "ደሠ ሥፍራ የተለየ ሥም ነው \nለበጣቸው \n",
"body": "“ሸፈነ” የ1 ነገስት 6፡21 ትርጉምን ተመልከት "
}
]

10
06/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ቀረፀ……. ለበጠ ",
"body": "ሰለሞን ሰራተኞቹ ሥራውን እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ እንዲቀርፁ አዘዛቸው ….. እንዲለብጡ አደረጋቸው” "
},
{
"title": "ለበጠ ",
"body": "ሸፈነ "
}
]

14
06/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሰለሞን አደረገ…እርሱ ሰራ …ለበጠ ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል ተርጓሚ “እነርሱ አደረጉ…. እነርሱ ሰሩ….. እነርሱ ለበጡ” "
},
{
"title": "መቃን ",
"body": "በላይኛው የበር ክፍል ያለ ማዕዘን (መቃን) \nማዕዘን በአምስቱም በኩል የሚገኝ የቤተ መቅደስ ሥፍራ \n"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

18
06/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አደረገ …ቀረፀ ….ለበጠ ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እነርሱ አደረጉ ….ቀረፁ ……ለበጡ” "
},
{
"title": "እንዲሁም ለመቅደሱ መግቢያ ከወይራ እንጨት አራት ማዕዘን መቃን አደረገ፡፡ ሁለቱምን ደጆች ከጥድ እንጨት ሠራ ",
"body": "“ሰለሞን እንዲሁ ለመቅደሱ መግቢያ አራት ማዕዘን መቃን ከወይራ እንጨት አደረገ፡፡ ሁለት የጥድ እንጨት በር ደግሞ በተመሣሣይ መልኩ አደረገ” "
},
{
"title": "ማዕዘን -",
"body": "በአምስት የቤተ መቅደስ ክፍል ገፅ የሚገኝ "
},
{
"title": "ሁለተኛው ደጅ ",
"body": "“ይህ ማለት እያንዳንዱ በር ሁለት ክፍል ሲኖረው በማጠፊያ የተገናኙና በአንድ ላይ እንዲታጠፍ ተደርገዋል፡፡” "
}
]

10
06/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ሁለተኛውንም አደባባይ… ሠራው ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሁለተኛውንም አደባባይ ….ሠሩት” "
},
{
"title": "በዝግባ ሳንቃ (በሌላ ቦታ አግዳሚ ተብሎ ተተርጉሟል) ",
"body": "ሳንቃ ሕንፃውን የሚደግፍ ረጅም ከባድ እንጨት ነው፡፡ የ1 ነገስት 6፡6 ትርጉምን ተመልከት፡፡ "
}
]

26
06/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "በአራተኛው አመት … በአሥራ አንደኛውም አመት ",
"body": "“አራተኛ” ና “አሥራ አንደኛ” የሚሉት ቃላት የ “አራት” ና “የአሥራ አንድ” ተራ ማሣያ ናቸው ፀሐፊው ከሚቆጥረው ተነስተህ ድርጊቱን ግልፅ ልታደርገው ትችል ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞን ከነገሰበት ጊዜ ጀምሮ አራተኛው አመት….አስራ አንደኛው አመት ሠለሞን ንጉሥ ከሆነ በኋላ፡፡” "
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ቤት ",
"body": "“ቤተ መቅደሱ” "
},
{
"title": "ዚፉ በሚባል ወር ",
"body": "“ዚፉ” በእብራዊያን ቀን አቆጣጠር ሁለተኛው ወር ነው፡፡ ይህም የሚያዝያ ማገባደጃ ሳምንትና የግንቦት የመጀመሪያቹ ሳምንታት (በአውሮፓዊያኑ የቀን አቆጣጠር) ማለት ነው፡፡ የ1 ነገሥት 6፡1 ትርጉምን ተመልከት "
},
{
"title": "ቡል በሚባል በስምንተኛው ወር",
"body": "“ቡል” በእብራዊያን ቀን አቆጣጠር ስምንተኛው ወር ነው፡፡ ይህም የጥቅምት ወር ማገባደጃ ሳምንትና የሕዳር ወር የመጀመርያው ሳምንት (በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር) ማለት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ቤቱ እንደ ክፍሎቹና እንደ ሥርዓቱ ሁሉ ተጨረሰ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ተርጓሚ “የቤቱን ክፍሎች ሁሉ ሠርተው ጨረሱ፡፡ ሰለሞን ሥሩ ባላቸው መሠረት ሠርተው ጨረሱ” "
},
{
"title": "…ውስጥ ሠራው ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ለሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ የሰለሞን ሠራተኞች…ውስጥ ሠሩ” "
}
]

26
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ፀሐፊው ስለ ሰለሞን ቤተ-መንግስት (ቤት) እየፃፈ ነው "
},
{
"title": "ሰለሞን…..በ…ሠራ ",
"body": "ይህን ስራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “የሰለሞን ሠራተኞች በ…… ሠሩ” "
},
{
"title": "የራሱን ቤት",
"body": "“ቤተ-መንግሥት” "
},
{
"title": "የሊባኖስ ዱር ቤት ",
"body": "“የሊባኖስ ዱር ቤት የሚባል ቤት”"
},
{
"title": "አንድ መቶ ክንድ ……ሃምሳ ክንድ …ሠላሳ ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሴ.ሜ ነው፡፡ ተርጓሚ “46ሜ …..23ሜ 13.8ሜ” "
},
{
"title": "አግዳሚ",
"body": "አግዳሚ ረጅምና ጠንካራ እንጨት ሆኖ ግድግድና ጣሪያ ለመደገፍ የሚያገለግል ነው፡"
}
]

18
07/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ሥለ ሊባኖስ ዱር ቤት አወቃቀር አንዳንድ ገለፃዎች በጥልቀት ተሰጥተዋል፡፡ "
},
{
"title": "ቤቱ በዝግባ ሳንቃ ተሸፍኖ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አናጢዎቹ ከዝግባ ሳንቃ ጣሪያ ከሠሩ በኋላ ከአግዳሚዎቹ ጋር አያያዟቸው” "
},
{
"title": "አግዳሚ",
"body": "አግዳሚ ረጅምና ጠንካራ እንጨት ሆኖ ግድግድና ጣሪያ ለመደገፍ የሚያገለግል ነው፡፡"
},
{
"title": "ሁለት አራት ማዕዘን ",
"body": "“አራት ማዕዘን” ቅርፅ ያለው ሥፉራ "
}
]

18
07/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ፀሐፊው ሥለ አዳራሹ ምሰሶዎች ይፅፋል፡፡"
},
{
"title": "አዕማድ",
"body": "በውስን ርቀት የተደረደሩ አምዶች "
},
{
"title": "ሃምሳ ክንድ …ሠላሳ ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “23 ሜ… 13.8 ሜ” "
},
{
"title": "መድረክ ያሉበት ወለል (ኮሪደር) ",
"body": "የአንድ ሕንፃ ቋሚና ጣሪያ ያለው ክፍል ሲሆን ወደ ሕንፃው መግቢያ የሚወስድና የሚያገናኝ ነው፡፡ የ 1 ነገሥት 6፡ 3 ትርጉም ተመልከት፡፡ "
}
]

22
07/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ፀሐፊው ሥለ ዙፋኑ አዳራሽ ይፅፋል፡፡ "
},
{
"title": "ሰለሞን ……አደረገ ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹን እንዲሠሩ አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሠለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አደረገ”"
},
{
"title": "ዙፋን ያለበት የፍርድ ቤት ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) “ዙፋኑን የሚያኖርበት ቤት” 2) “የንጉሡ መቀመጫ ቤት ተብሎ የተሰየመ ቤት” "
},
{
"title": "በዝግባ እንጨት ተሸፍኖ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ ወለሉን በዝግባ እንጨት ሸፈኑት” "
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

14
07/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ ",
"body": "ፀሐፊው ስለ ቤተ-መንግሥት ዙሪያ መፃፉን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "በሌላውም አደባባይ ወስጥ የነበረውን መኖርያ ቤት እንዲሁ ሠራ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞን በዚሁ መልኩ በሌላ አደባባይ የሚሠራለት ሠው ነበረው”"
},
{
"title": "እንዲሁ ሠራ ",
"body": "ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እንዲሁ እንዲሠሩ አዟቸው ነበር” "
}
]

30
07/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ፀሐፊ ለሕንፃው ሥራ ስለተጠቀሙት ድንጋይ ይፅፋል፡፡ "
},
{
"title": "እነዚህም …..በጥሩ በተጠረበና ….በልክ በተከረከመ ድንጋይ ተሠርተው ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ በጥሩ በተጠረበና…በልክ በተከረከመ ድንጋይ አስጊጠው ነበር፡፡”"
},
{
"title": "በልክ በተከረከመ ድንጋይ…. በታላቅ ድንጋይ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞች በልክ በከረከሙት በታላቅ ድንጋይ፡፡”"
},
{
"title": "በ…..ድንጋይ ተሠርተው ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል ተርጓሚ “ሠራተኞቹ በ…..ድንጋይ ሠርተው ነበር፡፡”"
},
{
"title": "ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ ጉልላቱ ድረስ …….በውስጥና በውጭ",
"body": "ፀሐፊው ሠራተኞቹ ለመሠረቱና በጠቅላላው ህንፃ ሥራ ውድ ድንጋዮችን መጠቀማቸውን አፅንኦት እየሠጠ ነው፡፡ "
},
{
"title": "መሠረቱም ….ተሠርቶ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ መሠረቱን ……ሠርተው ነበር፡፡”"
},
{
"title": "አስር ወይም ስምንት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ.ነው፡፡ ተርጓሚ “4.6 ሜ ገደማ 3.7 ሜ” "
}
]

10
07/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "የዝግባ ሳንቃ ",
"body": "ሳንቃ (በሌላ ቦታ አግዳሚ) ረጅም እንጨት ሆኖ ለድጋፍ የሚያገለግል ነው "
},
{
"title": "ሦስቱ ተራ በተጠረበ ድንጋይ አንዱም ተራ በዝግባ ሳንቃ ",
"body": "የ1ኛ ነገሥት 6፡ 36 ትርጉም ተመልከት፡፡ "
}
]

14
07/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ከጢሮስ አስመጣ ",
"body": "ኪራም የንጉሥ ሰለሞንን ግብዣ ተቀብሎ ወደ እዬሩሳሌም ሊመጣ "
},
{
"title": "የባል አልባ ሴት ልጅ……አባቱም የጠሮስ ሰው ",
"body": "ባል አልባ ማለት ባሉዋ የሞተባት ሴት መሆኗን እናውቃለን "
},
{
"title": "ኪራም……በጥበብና በማስተዋል በብልሃትም ተሞልቶ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ጥበብና ማስተዋል የሚሉት ቃላት በመሠረቱ አንድ አይነት ነገር ሲሆኑ አፅንኦት ለመስጠት በጋራ ይሆናሉ፡፡ ጥበብ ልክ እንደሚፈስ ፈሳሽ እግዚአብሔር ወደ እቃ እንደሚያፈስ አይነት ነገር ሆኖ ተነግሮአል፡፡ እናም ኪራም ልክ እንደዚያ ዕቃ እንደነበር ሆኖ ተገልጿል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር ለኪራም ጥበብ ማስተዋልና ብልሃትን ሠጠው፡፡” "
}
]

18
07/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አስራ ስምንት ክንድ ….አስራ ሁለት ክንድ …አምስት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ 8.3 ሜ ገደማ 5.5 ሜ…..2.3 ሜ. "
},
{
"title": "የዙርያውም ",
"body": "ዙርያ የአንድ ክብ የሆነ ነገር ርዝመት ወይም ልኬት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ሁለቱን ጉልላት ",
"body": "በሁለቱም ምሰሶዎች እያንዳዳቸው የተዋቡ "
},
{
"title": "ከፈሰሰ ናስ ",
"body": "የፀሐይ ብርሃን አንዲያንፀባርቅ ነሐስ አፈሰሱ (ወለወሉ) “የሚያንፀባርቅ ነሐስ” "
}
]

22
07/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ሠራ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዘዘ” "
},
{
"title": "ሮማኖችንም …..ሁለት ተራ ",
"body": "ሮማን የፍራፍሬ አይነት ሲሆን ጠንካራና ቀይ ሽፋንና በውስጡ የሚጨመቁ ፍሬዎችን \nይዟል፡፡ ኪራም እውነተኛውን የሮማን ፍሬ ለማስዋብያነት አልተጠቀመም የተጠቀመው ከነሃስ የተሠሩ የሮማን ፍሬዎች ናቸው፡፡ \n"
},
{
"title": "ጉልላቶች ላይ የሱፍ አበባ የሚመስል ሥራ አራት ክንድ አድርጎ ቀረፀ",
"body": "የሱፍ አበባ አበባቸው በአንድ ጥግ ሠፋ ብሎ በአንድ ጥግ ደግሞ ጠባብ ነው፡፡ እነዚህ ቃላት በገቢር መልኩ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ ተርጓሚ “ ኪራም ጉልላቶቹን ከነሃስ በተሰሩ የሱፍ አበባዎች አራት ክንድ ከፍ አድርጎ አስዋበ”"
},
{
"title": "በወለሉም አዕማድ ",
"body": "የ1 ነገስት 7፡6 ትርጉምን ተመልከት "
},
{
"title": "አራት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው ተርጓሚ “1.8 ሜ. ገደማ፡፡” "
}
]

22
07/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ሁለት መቶ ሮማኖች ",
"body": "“200 ሮማኖች” የነገስት 7፡18 ትርጉም ተመልከት "
},
{
"title": "አቁሞ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ ”አቆሙ” "
},
{
"title": "የቀኙንም ዓምድ አቁሞ ያቁም ብሎ ጠራው ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በቀኝ በኩል ያለው አምድ ያቁም ይባላል፡፡” "
},
{
"title": "የግራውንም ዓምድ በለዝ ብሎ ጠራው፡፡ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በግራ በኩል ያለው አምድ በለዝ ይባላል፡፡”"
},
{
"title": "የአዕማዱ ሥራ ተጨርሶ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም አምዶቹን ጨርሰ” ወይም “የኪራም ሰዎች አምዶቹን ጨረሱ” "
}
]

34
07/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ሠራ ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እንዲሠራ አዘዛቸው” "
},
{
"title": "ክብ ኩሬ ",
"body": "ይህ ከነሃስ የተሠራ የውሃ ማቆሪያ ወይም ውሃ የሚያቁር ሥፋራን ይገልፃል፡፡"
},
{
"title": "በቀለጠ……",
"body": "ኪራም ነሃስ አቅልጦ ቅርፅ አበጀ "
},
{
"title": "አስር ክንድ… አምስት ክንድ… ሰላሳ ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ 4.6ሜ….2.3 ሜ…13.8ሜ "
},
{
"title": "ከዳር እስከ ዳር",
"body": "ከአንድ ጠርዝ እስከ ሌላኛው "
},
{
"title": "ዙሪያ",
"body": "ዙርያ የአንድ ክብ የሆነ ነገር ርዝመት ወይም ልኬት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ኩሬ በጉብጉቦች አዞረ ",
"body": "ጉብጉብ (ቅል) ጠንካራ ክብ እንደሀረግ በመሬት ላይ የሚያድግ ተክል ነው፡፡ "
},
{
"title": "ክብ ሠራ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም በተሠራ ክብ” "
}
]

22
07/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ኩሬውም ",
"body": "ይህ ለመስዋዕትነት የተዘጋጀ የውሃ ማቋሪያ ነሃስን ወይም ጉድጓድን ይገላፃል ፡፡"
},
{
"title": "ላይ ተቀምጦ ነበር",
"body": "“ከላይ ነበር” "
},
{
"title": "ኩሬውም በላያቸው ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የኪራም ሠራተኞች ኩሬውን በነሃስ በተቀረፁ በሬዎች ላይ አስቀምጠው ነበር”"
},
{
"title": "ከንፈሩም እንደ ፅዋ ከንፈር ተሠርቶ ነበር እንደ ሱፍ አበባዎች ሆኖ ተከርክሞ ነበር፡፡ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ ኪራም ከንፈሩን የፅዋ ከንፈር እንዲመስል አድርጎ ሠራው ወደ ወጭም እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተከረከመ፡፡"
},
{
"title": "ሁለት ሺህም የባዶስ ",
"body": "ባዶስ የፈሳሽ መስፈሪያ ሲሆን ከ22 ሊትር ጋር ይስተካከላል፡፡ ተርጓሚ “2,000 ባዶስ” ወይም “44,000 ሊትር” "
}
]

18
07/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ሠራ ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ ኪራምም እንዲሠሩ አዘዛቸው ወይም “እነርሱም ሠሩ”"
},
{
"title": "አራት ክንድ… ሦስት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “1.8 ሜ ገደማ …1.4ሜ” "
},
{
"title": "የመቀመጫውም ሥራ እንዲህ ነበር ",
"body": "ይህ ማለት ፀሐፊው መቀመጫውን በሚከተለው መልኩ ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "በክፈፎቹም መካከል በነበሩ ሰንበሮች ላይ አንበሳዎችና በሬዎች ኪሩቤል ነበሩ ",
"body": "በአንበሳዎች፤በበሬዎችና በኪሩቤል ቅርፆች ተውበው በመቀመጫዎቹ ጎኖች ተያይዛዋል፡፡ \nሰን እዚህ ጋር ሰን (የመታጠቢያ) ሞላላ ቅርፅ ያለው ነሐስን ይገልፃል፡፡ \n"
}
]

22
07/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አራት የናስ መንኩራኩሮች ……ወሰከምት ",
"body": "ለእያንዳንዱ ጥንድ መንኩራኩር አንድ ወሰከምት ነበር፡፡ ተርጓሚ “አራት የናስ መንኩራኩሮች እና ሁለት መሰከምቶች” "
},
{
"title": "በአራቱ ማዕዘን ",
"body": "“የእያንዳንዱ መቀመጫ አራት ጎኖች "
},
{
"title": "የመታጠቢያ ሰን……እግሮች ",
"body": "እያንዳንዱ እግር ከመታጠቢያ ሰን ጋር በአንድ ላይ ነበር፡፡ \nይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም እግሮቹን (ድጋፎቹን) ሞላላ ቅርፅ ካላቸው ጋር አያያዘ፡፡”\n"
},
{
"title": "አንድ ክንድና ተኩል …….አንድ ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “70 ሳ.ሜ. ገደማ ….50 ሳ.ሜ.” "
},
{
"title": "ክፈፉ ግን አራት ማዕዘን ነበር ",
"body": "የመቀመጫዎች ክፈፎች አራት ማዕዘን ነበሩ፡፡ ይህ ሐረግ ወደ 1ነገስት 7፡ 28- 29 ማብራርያ ይመልሰናል፡፡ "
}
]

18
07/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ሰንበሮቹ ",
"body": "ሰንበሮቹ ወሰከምትን ይወክላሉ ሰንበር ወሰከምቶቹ የሚገቡበትን ቧንቧ ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "አንድ ክንድ ተኩል ",
"body": "አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “70 ሳ.ሜ. ገደማ "
},
{
"title": "የመንኩራኩሮቹም ሥራ እንደ ሠረገላ መንኩራኩር ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ያችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም መንኩራኩሮቹን እንደ አነስተኛ ሠረገላ መንኩራኩር ሠራ” "
},
{
"title": "ወሰከምቶቹ……ክፈፉ……ቅትርቶቹም ",
"body": "“ቹም” የሚለው ቅጥያ…….መንኩራኩሩን ይወክላል፡፡ "
}
]

14
07/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "በእያንዳንዱ መቀመጫ በአራቱም ማዕዘን በኩል አራት ደጋፊዎች ነበሩ ",
"body": "“በእያንዳንዱ መቀመጫ በአራቱም ማዕዘን መደገፊያ ነበር” "
},
{
"title": "ስንዝር…ነገር ነበር",
"body": "“ስንዝር” የአንድ ክንድ ግማሽ ሲሆን 1 ክንድ 46 ሳ.ሜ ነው፡፡ ተርጓሚ “23 ሳ.ሜ ስፋት”"
},
{
"title": "በመቀመጫውም ላይ የነበሩ መያዣዎችና ሰንበሮች ከእርሱ ጋር ይጋጠሙ ነበር",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም በእያንዳንዱ መቀመጫ ላይ መያዣዎችና ሰንበሮችን አያይዟል፡፡”"
}
]

22
07/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ቀረፀ…አደረገ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሰሩ አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እነርሱ ቀረፁ…እንዲሰሩ አዘዛቸው”"
},
{
"title": "በዙሪያውም…አደረገ",
"body": "“ውም” የሚለው ቅጥያ …ኪሩቤልን፣ አንበሶችንና የወይራ ዛፍን ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "በዙሪያውም ሻኩራ አደረገ",
"body": "“ሻኩራ” የሚለው ቃል ድቡልቡል ቅርፅ ያለው ናስን ይገልፃል፡፡ ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በሁሉም ዙሪያ ሻኩራ ነበር”"
},
{
"title": "ሁሉም በምስልና በመጠን በንድፍም ትክክሎች ነበሩ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ ኪራም ሁሉንም መቀመጫዎች በአንድ ንድፍ ሠራቸው ወይም “ሁሉንም መቀመጫዎች በአንድ አይነት ንድፍ ሠሩዋቸው”"
},
{
"title": "ሁሉም በምስልና በመጠን….ትክክሎች ነበሩ",
"body": "ሁሉም መቀመጫ ተመሣሣይ መጠንና ምስል ነበራቸው፡፡"
}
]

22
07/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አሥሩንም…ሠራ..አምስቱንም ….አኖራቸው…አኖረው",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሰሩ አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም አስር እንዲሰሩ አደረገ….ኪራም አምስት እንዲያኖሩ አደረገ…እንዲያኖሩት አዘዛቸው”"
},
{
"title": "አርባ የባዶስ መስፈርያ ",
"body": "ባዶስ የመጠን መለኪያ ሲሆን ከ22 ሊትር ጋር ይስተካከላል፡፡ ተርጓሚ \n“88 ሊትር ገደማ” ወይም “90 ሊትር ገደማ” \n"
},
{
"title": "አራት ክንድ ",
"body": "አንድ ክንድ 46ሣ.ሜ ነው ተርጓሚ “ 1.8ሜ ገደማ” "
},
{
"title": "በቤቱ ቀኝ ……በ….ግራ ",
"body": "በቀኝ በኩል…….. በግራ በኩል "
},
{
"title": "በቤቱ ቀኝ በአዜብ በኩል ",
"body": "በሁለቱ አቅጣጫዎች መካከል፡፡ "
}
]

14
07/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ኪራምም …….ሠራ ጨረሰ ",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም እንዲሠሩ አደረገ…….ጨረሱ”"
},
{
"title": "ኩብ የሚመስሉትን ጉልላቶች ",
"body": "ጉልላቶች በኩብ ቅርፅ ተቀርፀዋል፡፡ "
},
{
"title": "መርበቦች ",
"body": "እርስ በርስ የተጠላለፈ የብረት ዘንጎች "
}
]

10
07/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "አደረገ",
"body": "ይህን ስራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰሩ” "
},
{
"title": "አራት መቶ ሮማኖች ",
"body": "400 ሮማኖች ሮማን የፍራፍሬ አይነት ሲሆን ጠንካራና በቀይ ሽፋን ተሸፋኖ በውስጡ የሚጨመቁ ፍሬዎች አሉት፡፡ የ1ነገስት 7፡18 ትርጉምን ተመልከት፡፡ "
}
]

14
07/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አደረገ………",
"body": "ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “አደረጉ”"
},
{
"title": "ይህ ዕቃ ሁሉ ",
"body": "“ይህ መሣሪያ (መገልገያ)ሁሉ” "
},
{
"title": "የጋለ ናስ ",
"body": "“ፀሐይ እንዲያንፀባርቅ ሆኖ የጋለ (የተዘጋጀ) ናስ” "
}
]

18
07/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ሰለሞን…….ሳያመዛዝን አኖረ",
"body": "ይህ ስራ እንዲሠራ ሠለሞን ሠራተኞቹን አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞንም ………ሳያመዛዝን ሰራተኞቹ እንዲያኖሩ አድርጓል” "
},
{
"title": "በዮርዳኖስ ሜዳ ",
"body": "“ሜዳማ (ጠፍጣፋ)\nበዮርዳኖስ ወንዝ ዳር የሚገኝ ሜዳማ መሬት” "
},
{
"title": "በሱኮትና በፀርታን ",
"body": "“የከተሞች ስም”"
},
{
"title": "የናሱም ሚዛን………..አይቆጠርም",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የናሱን ሚዛን ማንም ሊቆጥር አልቻለም” "
}
]

14
07/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሰለሞንም…….አሠራ ",
"body": "ይህ ሥራ እንዲሠራ ሰለሞን ሠራተኞቹን አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “የሰለሞን ሰራተኞች ሠሩ(አሠሩ)”"
},
{
"title": "የገፁም ኅብስት የነበረበትን……….ገበታ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ካህናቱ የገፁን ኅብስት የሚያኖሩበት ገበታ”"
},
{
"title": "የአበባዎችና ቀንደሎች ",
"body": "“አበባዎችና” “ቀንዲሎች” የፋኖሱ አንድ አካል "
}
]

10
07/50.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ከጥሩ ወርቅ የተሠረሰሩትን ፅዋዎች……አሠራ",
"body": "ይህ ሥራ እንዲሠራ ሰለሞን ሠራተኞቹን አዞ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ ከጥሩ ወርቅ ፅዋዎች እንዲሰሩ አደረገ”"
},
{
"title": "ለደጆች የሚሆኑትን የወርቅ ማጠፍያዎች አሠራ",
"body": "እዚህ ጋር ማጠፊያ 1) በሩ የሚያያዝበት ብረት ወይም 2)በሩ የሚንጠለጠልበት ብረት ሊሆን ይች"
}
]

6
07/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ንጉሥ ሰለሞን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያሠራው ስራ ሁሉ ተፈፀመ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ ንጉስ ሰለሞን እንዲሠሩ ያዘዛቸውን የእግዚአብሔርን ቤት ሠርተው ፈፀሙ”"
}
]

18
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "የእስራኤልን ሽማግሌዎች……… ሰበሰበ",
"body": "“የእስራኤልን ሽማግሌዎች አንድ ላይ ጠራ”"
},
{
"title": "የእስራኤል ሰዎች ",
"body": "ይህ አንድም 1) በ8፡1 ላይ የተዘረዘሩትን ሰለሞን ወደ እየሩሳሌም የጠራቸው ወይም 2) “በአጠቃለይ ለድግሱ ወደ እየሩሳሌም የተጓዙትን ሁሉ” ሊገልፅ ይችላል፡፡ "
},
{
"title": "በበዓሉ ",
"body": "ይህ የሱኮትን ድግስ (በዓል) በተለምዶ የቤተ-አምልኮ ድግስ በመባልም ይታወቃል፡፡"
},
{
"title": "ኤታኒም በሚባል በሰባተኛው ወር ",
"body": "ኤታኒም በዕብራዊያን የቀን አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ሲሆን በምዕራባዊያኑ ቀን አቆጣጠር የመስከረም ወር መገባደጃ ሳምንት ወይም የጥቅምት ወር የመጀመርያዎቹ ሳምንት ነው፡፡ "
}
]

10
08/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "የእስራኤል ማህበር ሁሉ ",
"body": "ይህ በጥቅል ነው "
},
{
"title": "የማይቆጠሩትን ………በጎችና በሬዎች ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ማንም ሊቆጥራቸው የማይችል የበዙ በጎችና በሬዎች”"
}
]

18
08/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "በቤቱ በቅድስተ-ቅዱሳን ውስጥ ……በታች ",
"body": "“ወደ ውስጠኛው የቤቱ ክፍል ያም በጣም ወደ ተቀደሰው ስፍራ …….በታች” "
},
{
"title": "መሎጊያዎቹም………..ነበሩ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “ካህናቱ ይሸከሙበት የነበሩ መሎጊያዎች”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

10
08/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር በጨለማው………ብሎአል",
"body": "ሰለሞን ለእግዚአብሔር ያለውን ክብር ለማሳየት ከሆነ ሰው ጋር እያወራ ያለ በማስመሰል ይናገራል፡፡ "
},
{
"title": "ማደርያ ቤት",
"body": "በጣም የተከበረ ሰው የሚኖርበት መኖርያ ቤት "
}
]

18
08/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "የእስራኤል ጉባዔ ሁሉ ",
"body": "“በዚያ የተሰበሰበው የእስራኤል ህዝብ ሁሉ” "
},
{
"title": "የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ",
"body": "ይህ እንዳለ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "
},
{
"title": "በእጁም ",
"body": "“እጅ” በእጁ ውስጥ ላለው ጉልበት የዘይቤ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “በጉልበቱም” "
},
{
"title": "ስሜ በዚያ ይሆን ዘንድ ",
"body": "“ስሜ” ለአንድ ሰው የዘይቤ ንግግርና የሚመለክ ሰው ስም ነው፡፡ የነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ሰዎች ያመልኩኝ ዘንድ”"
}
]

22
08/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አባቴ ዳዊት …….በልቡ አሰበ …. በልብህ አስበሃልና……በልብህ ማሰብህ ",
"body": "ዳዊት የተመኘውን በመያዣ ውስጥ እንዳለ ዕቃ አድርጎ ሲናገር ልብን ደግሞ እንደ ዕቃ መያዣ አድርጎ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ “አባቴ ዳዊት ተመኘ …..ለማድረግ መመኘት……ተመኘህ” "
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር ስም…….. ለስሜ",
"body": "“ስም” ለአንድ ሰው የዘይቤ ንግግርና የሚመለክ ሰው ስም ነው፡፡ የነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት ቤት …..“ሰዎች እኔን የሚያመልኩበት ቤት” "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

22
08/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "የተናገረውን ቃል አፀና ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “ልክ እንደተናገረው አደረገ”"
},
{
"title": "በአባቴ በዳዊት ፋንታ ተነሣሁ",
"body": "ከፍታ የጉልበተኛነት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “አባቴ ዳዊት የነበረውን ጉልበት አገኘው”"
},
{
"title": "በእስራኤል ዙፋን ላይ ተቀመጥሁ ",
"body": "“ዙፋን” በዙፋን ላይ ተቀምጠው ስለሚሠራ ሥራ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “በእስራኤል ላይ እገዛለሁ”"
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር ስም ",
"body": "“ስም” ለአንድ ሰው የዘይቤ ንግግር ነውና የሚመለክ ሰው ስም ነው፡፡ 1ነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት”"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ባለበት……. በዚያ",
"body": "እግዚአብሔር ቃል ኪዳኑን የፃፈበት ድንጋይ እራሱ ቃል ኪዳን እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር ቃልኪዳኑን የፃፈበት ድንጋይ ናቸው (በዚያ)”"
}
]

18
08/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ ",
"body": "“የተሰበሰቡ የእስራኤል ህዝብ ሁሉ”"
},
{
"title": "ለባሪያዎችህ ቃል ኪዳንና ምህረትን የምትጠብቅ \n",
"body": "ተርጓሚ በታማኝነት ቃልኪዳንህን የምትወድ ወይም “ለቃል ኪዳንህ ታማኝ የሆንክ”"
},
{
"title": "በፍፁም ልባቸው በፊትህ ለሚሄዱ ",
"body": "የሰው የአኗኗር ዘይቤ ልክ ሰው በመንገዱ እንደሚሄድ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ ተርጓሚ “አንተ እንዲኖሩ የምትፈልገውን ኑሮ በሙሉ ልባቸው መኖር”"
},
{
"title": "በእጅህ ፈፀምኸው",
"body": "“እጅ” በእጅ ውስጥ ላለው ጉልበት ዘይቤ ነው “ በጉልበትህ ያልከውን ፈፀምኽ”"
}
]

10
08/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በእስራኤል ዙፋን የሚቀመጥ",
"body": "“ዙፋን” በዙፋን ላይ ተቀምጠው ለሚሰሩት ሥራ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “በእስራኤል ላይ ለመግዛት"
},
{
"title": "በፊቴ እንደ ሄድህ ……. መንገዳቸውን ቢጠብቁ ",
"body": "የሰው የኑሮ ዘይቤ አንድ በመንገድ እንደሚሄድ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “እንደምፈልገው ኖረሃል…..እኔ እንደምፈልገው ቢኖሩ”"
}
]

22
08/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "በውኑ እግዚአብሔር……..በምድር ላይ ይኖራልን?",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1)ሰለሞን ጥያቄ ጠይቆ ትክክለኛውን መልስ እየጠበቀ ነው፡፡ 2) ጥያቄው የግነት ሲሆን ሰለሞን እግዚአብሔር በመሬት ላይ ለመኖር ትልቅና ገናና ሆነ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ተርጓሚ “በእርግጥ እግዚአብሔር በምድር ላይ ለመኖር አይቻለውም!” "
},
{
"title": "በውኑ እግዚአብሔር ",
"body": "እዝህ ጋር ሰለሞን ስለ እግዚአብሔር እንደ ሦስተኛ ወገን አድርጎ ይናገራል፡፡እንደ ሁለተኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ “በውኑ አንተ”"
},
{
"title": "ተመልከት ",
"body": "“እኔ ልናገር ያለው ጠቃሚ ነው” ወይም “እውነታው ያ ነው”"
},
{
"title": "ይልቁንስ እኔ የሠራሁት ቤት እንዴት ያንስ ",
"body": "“ስለዚህ ይህ እኔ የሠራሁት ቤት በእርግጥ አንተን ሊይዝ አይችልም”"
},
{
"title": "ወደ ባሪያህ ፀሎትና ልመና ተመልከት ",
"body": "“ፀሎት” ና “ልመና” የሚሉት ቃል በመሰረቱ በትርጉም ተመሣሣይ ሲሆኑ ጥያቄውን ሲያቀርብ ትሁት እንደነበር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ሰለሞን እራሱን “ባሪያህ” ብሎ ይገልፃል፡፡ይህም ለእግዚአብሔር ያለውን አክብሮት ለማሳየት ነው፡፡ ይህ እንደ አንደኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እንድትረዳኝ ዛሬ ስጠራህ እኔ ባሪያህን አድምጠኝ”"
}
]

22
08/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ወደዚህ ………ዓይኖችህ ………..ይሁኑ",
"body": "ዓይን የአንድ ሰው ሁለንተና ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ወደዚህ ተመልከት”"
},
{
"title": "ሌሊትና ቀን\n",
"body": "ተርጓሚ “ሁልጊዜ” ወይም “(ሳታቋርጥ)”"
},
{
"title": "በዚያ ስሜ………………ስፍራ",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት እግዚአብሔር በመቅደስ እንደሚኖር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ባሪያህ ……………የሚፀልየውን",
"body": "ሰለሞን ስለራሱ “ባሪያህ” እያለ ይናገራል፡፡ ይህም ለእግዚአብሔር ያለውን አክብሮት ለማሣየት ነው፡፡ ይህ እንደ አንደኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እኔ ባሪያህ… የምፀልየውን” "
},
{
"title": "የባሪያህና ሕዝብህ እስራኤል ……ልመና ሰማ ",
"body": "ሰለሞን ስለራሱ “ባሪያህ” እያለ ይናገራል፡፡ ይህም ለእግዚአብሔር ያለውን አክብሮት ለማሳየት ነው፡፡ ይህ እንደ አንደኛ ወገን ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የእኔ የባሪያህንና የሕዝብህ እስራኤልን ልመና ሰማ”"
}
]

14
08/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "መሐላ ቢጫን ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የሆነ ሰው እንዲምል ጠየቀው”"
},
{
"title": "በላዩም ",
"body": "እዚህ ጋር በላዩም የሚለው ቃል ሙሉ ሰውነትን (ሰውን) ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “በላዩ”"
},
{
"title": "እንደ ፅድቁም ክፈለው ",
"body": "“ፃድቅ ስለሆነ የሚገባውን መክፈል”"
}
]

14
08/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሕዝብህ እስራኤል ………. በጠላቶቻቸው ፊት ድል በተመቱ ጊዜ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ጠላት ሕዝብህ እስራኤልን ድል በመታ ጊዜ”"
},
{
"title": "ቢመለሱ ስምህን ሊያከብሩ ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) “አንተን እንደበደሉ ቢናዘዙ ወይም 2) ቢያመሰግኑህ” ወይም 3) “ከዚህ በኋላ እንታዘዝሃለን ቢሉ” "
},
{
"title": "ቢለምኑህ ",
"body": "ተርጓሚ “ይቅር እንድትላቸው ቢጠይቁህ” "
}
]

14
08/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሰማይ በተዘጋ ጊዜ ዝናብም ባልዘነበ ጊዜ ",
"body": "“ሰማይ” ልክ እግዚአብሔር ዝናብ እንደሚያጠራቅምበት ውሃ መያዣ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “ዝናብ እንዲወርድ (እንዲዘንብ) አትፈቅድም”"
},
{
"title": "ስምህንም ቢያከብሩ",
"body": "የ1ነገስት 8፡33 ትርጉምን ተመልከት አማራጭ ተርጉሞች 1) “አንተን እንደበደሉ ቢናዘዙ ወይም 2) ቢያመሰግኑህ” ወይም 3) “ከዚህ በኋላ እንታዘዝሃለን ቢሉ” "
},
{
"title": "የሚሄዱበትንም ",
"body": "የሰው የኑሮ ዘይቤ በመንገድ እንደሚጓዝ ሰው ተመስሏል፡፡ ተርጓሚ “የሚኖሩበትንም”"
}
]

22
08/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ዋግ ወይም አረማም",
"body": "እነዚህ የግብርና ቃላት ሲሆኑ በዝናብ እጥረት ወይም ብዛት የምርት መሞትን ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "አንበጣ ወይም ኩብኩባ ",
"body": "አንበጣ እህልን በመብላት የሚያጠፋ ነው፡፡ ኩብኩባ ደግሞ በማደግ ላይ ያለ አንበጣ ነው፡፡ "
},
{
"title": "የሕዝብህም…………ማናቸውም ሰው………..ፀሎትና ልመና ቢፀልይ ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ማንም ሰው ወይም ሕዝብህ ሁሉ ቢፀልዩ”"
},
{
"title": "ፀሎትና ልመና ",
"body": "ፀሎትና ልመና በመሠረቱ ተመሣሣይ ትርጉም ሲኖራቸው አንድ ሰው ልመናን ሲያቀርብ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ልመናዎች”"
},
{
"title": "የልቡን ሕመም አውቆ ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1)የሠውየው ኃጢአት እንደሕመም ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “በልቡ ያለውን ኃጢአት አውቆ” ወይም 2) “ሕመም በኃጢአት ምክንያት ለሚሆን ጥቃት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ ሕመሙ የራሱ ኃጠአት ውጤት መሆኑን አውቆ”"
}
]

10
08/41.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ብርቱይቱንም እጅህን የተዘረጋውንም ክንድህን ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች በመሰረቱ አንድ ሲሆኑ የእግዚአብሔርን ኃይል ይገልፃሉ"
},
{
"title": "በዚህ በሠራሁት ቤት ስምህ እንደተጠራ ",
"body": "“ስምህ እንደተጠራ” የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር የቤቱ ባለቤት መሆኑን ይገልፃል፡፡ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ እኔ የሰራሁት ቤት ባለቤትነቱ የአንተ ነው፡፡”"
}
]

14
08/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሕዝብህም ……….ቢወጡ……ቢፀልዩ",
"body": "ሰለሞን ሲናገር ይህ መላ-ምታዊ ሁኔታ አልተከሰተም ነገር ግን ወደፊት እንደሚከሰት ሰለሞን አውቋል፡፡ "
},
{
"title": "ለስምህ ",
"body": "“ስም” የሚለው ቃል ለአንድ ሰው ዘይቤ ሲሆን ለ “ስም” የሚገልፀው የሚመለክ ስም መሆኑን ነው የ1ነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች አንተን የሚያመልኩበት”"
},
{
"title": "ፀሎታቸውንና ልመናቸውን ",
"body": "ፀሎትና ልመና በመሰረቱ ተመሣሣይ ትርጉም ሲኖራቸው ሠዎች ልመናን ለማድረግ ትሁት መሆናቸውን ለማሣየት አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ልመናቸው”"
}
]

22
08/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ቢበድሉ……….በ….ሆነው……..ንሰሐ ቢገቡ ",
"body": "ሰለሞን ሲናገር ይህ መላ-ምታዊ ሁኔታ አልተከሰተም ነገር ግን ወደፊት እንደሚከሰት ሰለሞን አውቋል፡፡ "
},
{
"title": "በተማረኩበትም አገር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እንደ ስደተኞች ጠላቶቻቸው ወደ ወሰዷቸው ቦታ”"
},
{
"title": "ማራኪዎች ",
"body": "ሌሎችን እንደ እስረኛ የሚጠብቁ ሰዎች "
},
{
"title": "ኃጠአት ሠርተናል በድለንማል ክፉንም አድርገናል ",
"body": "ሁለቱ አንድ አይነት ናቸው፡፡ ሁለቱ አንድ ላይ ምን ያህል የሰዎች ድርጊት መጥፎ እንደሆነ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ኃጢአት ሠርተናል በድለንማል",
"body": "ሁለት አንድ አይነት ነገር ሲሆኑ ምን ያህል ሰዎች እንደበደሉ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
}
]

10
08/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በፍፁም ልባቸውና በፍፁም ነፍሳቸው ",
"body": "በፍፁም ልባቸው የሚለው ፈሊጣዊ “ፈፅሞ” ማለት ሲሆን በፍፁም ነፍሳቸው የሚለው ደግሞ በሁለንተናቸው ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሁለቱ ሀረጎች ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው የ1ነገስት 2፡4 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “በሁለንተናቸው” ወይም “በሙሉ ኃይላቸው” \nበ…አገር “በምድራቸው ሲኖሩ ሳለ”\nወደ ምድራቸው “ወደ እነርሱ ወደ ሆነው ምድር” ይህ የእስራኤል ህዝብን ይገልፃል፡፡\n"
},
{
"title": "ለስምህ ",
"body": "“ስም” የሚለው ቃል ለአንድ ሰው ዘይቤ ሲሆን ለ “ስም” የሚገልፀው የሚመለክ ስም መሆኑን ነው፡፡ የ1ነገስት 3፡2 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ሰዎች አንተን የሚያመልኩበት”"
}
]

10
08/49.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ፀሎታቸውንና ልመናቸውን ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

10
08/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ከብረት እቶን ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች ብረት ከሚያቀልጡበት ከእቶን”"
},
{
"title": "ዓይኖችህ የተገለጡ ይሁኑ ",
"body": "ዓይን ለሙሉ ሰው ዘይቤ ነው ተርጓሚ “እባክህ ትኩረት ስጥ”"
}
]

14
08/54.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ፀሎትና ልመና ",
"body": "ፀሎትና ልመና በመሠረቱ ተመሣሣይ ትርጉም ሲኖራቸው አንድ ሰው ልመናን ሲያቀርብ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ልመናዎች”"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ይመስገን ",
"body": "ይህ በሌላ መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ይመስገን እግዚአብሔር”"
},
{
"title": "ከመልካም ተስፋ ሁሉ አንድ ቃል አልወደቀም ",
"body": "ይህ በሌላ መልኩ ሊቀመጥ ይችላል ተርጓሚ “እግዚአብሔር መልካም ተስፋ ቃሉን ሁሉ ፈፀመ (አደረገ)”"
}
]

14
08/57.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አይተወን አይጣለንም ",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረቱ በትርጉም አንድ ሲሆኑ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር እንዲሆን ለሰለሞን ምኞት አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡"
},
{
"title": "ልባችንን ወደ እርሱ ያዘነብል ዘንድ ",
"body": "እዚህ ጋር ልብ የሰዎችን ምኞትና ስሜት ይወክላል፡፡ አንድን ሰው ለማስደሰት መመኘት ወደ እዚያኛው ሰው ልብ እንደሚያዘነብል ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ እርሱን ለማስደሰት እንድንመኝ አድርግ"
},
{
"title": "በመንገዱም ሁሉ እንሄድ ዘንድ ",
"body": "እዚህ ጋር “በመንገዱም” እርሱ ሰዎች እንዲሄዱበት ለሚፈልገው መንገድ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “እርሱ እንዲሚፈልግብን መኖር” "
}
]

14
08/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "በቀንና በሌሊት ",
"body": "“ሁል ጊዜ” ወይም “ሳይቋረጥ”"
},
{
"title": "ልባችሁ ንፁህ ይሁን ",
"body": "“ሙሉ በሙሉ የተሰጣችሁ ሁኑ”"
},
{
"title": "በሥርዓቱ ትሄዱ ዘንድ ",
"body": "የሰው የኑሮ ዘይቤው መንገድን እንደሚጓዝ ሰው ሆኖ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “ሁል ጊዜ በሥርዓቱ ሂዱ”"
}
]

10
08/62.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ሀያ ሁለት ሺህ በሬዎች ",
"body": "22,000 በሬዎች "
},
{
"title": "መቶ ሃያ ሺህ በጎች ",
"body": ""
}
]

14
08/65.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ……..የእስራኤል ልጆች ሁሉ ",
"body": "እነዚህ ጥቅል ሐረጎች አንድም 1)1ነገስት 8፡1 ላይ የተዘረዘሩትን ሰለሞን ወደ እዬሩሳሌም የጠራቸው ወይም 2) ለግብዣው ወደ እዬሩሳሌም የተጓዙትን ነው በእስራኤል የሚኖር ሁሉ ላይሆን ይችላል፡፡ "
},
{
"title": "ስምንተኛው ቀን",
"body": "ስምተኛው የሚለው ቃል ለ“8” ተራ ነው "
},
{
"title": "ተደስተው ሐሤትም",
"body": "ሁለቱም በመሠረቱ አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው የተቀናጁትም አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
}
]

14
09/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ፀሎትህንና ልመናህን ",
"body": "ፀሎትና ልመና በመሠረቱ አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው የሰለሞን ጥያቄ ከቅንነት እንደሆነ እግዚአብሔር እውቅና እንደሠጠው አፅንኦት ለመስጠት ነው የ1ነገስት 8፡28 ትርጉምን ተመልከት፡፡ "
},
{
"title": "ለዘላለምም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ",
"body": "“ስም” ለአንድ ግለሰብ ዘይቤአዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለዘላለም በዚያ ለመኖርና ባለቤትነት ማሳያ”"
},
{
"title": "ዓይኖቼና ልቤም …….በዚያ ይሆናሉ",
"body": " “ዓይንና ልብም” የሰውን ሙሉ ሁለንተና ዘይቤ ናቸው፡፡ ተርጓሚ “ጥበቃና ጥንቃቄ አደርግለታለው”"
}
]

18
09/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ዳዊትም አባትህ ……….. እንደ ሄደ አንተ ደግሞ በፊቴ ብትሄድ ",
"body": "የሰው የኑሮ ዘይቤው መንገድን እንደሚጓዝ ሰው ሆኖ ተነግሮአል፡፡ ተርጓሚ “ዳዊትም አባትህ….እንደ ኖረ አንተ ደግሞ ካንተ እንደምጠብቀው ብትኖር”"
},
{
"title": "በየዋህ ልብና በቅንነት ",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረቱ ተመሣሣይ ሲሆኑ ዳዊት ምን ያህል ፃድቅ እንደነበር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

18
09/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ትእዛዜንና ሥርዓቴን ",
"body": "እዚህ ጋር ትእዛዝና ሥርዓት በመሰረቱ አንድ አይነት ነገር ሲሆኑ እግዚአብሔር እንዳዘዘ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ሌሎችን አማልክት ብታመልኩ ብትሰግዱላቸውም ",
"body": "እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች በመሠረቱ አንድ አይነት ሲሆኑ የተጣመሩትም አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ "
},
{
"title": "ለስሜም……..እጥለዋለሁ",
"body": "እዚህጋር “ስም” የሚለው ቃል የሆነ ነገር ላለው ሰው ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ለራሴም ……..እጥለዋለሁ”"
},
{
"title": "ከፊቴም እጥለዋለሁ",
"body": "“ከፊቴ” የሚለው ስውር ቃል “እይታ” ከሚለው ግስ ጋር ሊገለፅ ይችላል ወደ አንድ ነገር መመልከት ለሚደረግለት ጥበቃ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ከዚህ ወዲህ ወደማላየው ቦታ አስቀምጠዋለሁ” ወይም “ከዚህ በኋላ ጥበቃ ስለማደርግለት አስወግደዋለው”"
}
]

14
09/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ይህ ቤት ባድማ ይሆናል",
"body": "“ይህ ቤት” (ቤተ-መቅደስ) ይፈርስና ቅሪቱም ቁልል አፈር (ድንጋይም)ይሆናል፡፡ "
},
{
"title": "“እያፋዋጨ …………. ይደነቃል”",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አድናቆትና የሚያዋርድ ድምፅ ያሰማል”"
},
{
"title": "ሰገዱላቸውም…………… አመለኩዋቸውም",
"body": "ሁለቱ ቃላት በመሠረቱ አንድ አይነት ናቸው፡፡ “ሰገዱላቸውም” የሚለው ቃል ሰዎች ለአምልኮ የሚጠቀሙትን የሰውነት አቋም ይገልፃል፡፡ "
}
]

10
09/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ሀያ ዓመት በተፈፀመ ጊዜ ",
"body": "“ከ20 ዓመት በኃላ”"
},
{
"title": "ሰለሞንም ……..ቤት የሠራበት ",
"body": "ቤቱን ለመስራት ሰለሞንን ሌሎች ሰዎች እንደረዱት አንባቢው በሚረዳበት መንገድ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡ "
}
]

14
09/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ወንድሜ ሆይ የሰጠኸኝ እነዚህ ከተሞች ምንድር ናቸው?",
"body": "ኪራም ሰለሞንን እየገሠፀው ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በዐረፍተ-ነገር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እነዚህ የሰጠኸኝ ከተሞች ለምንም የሚጠቅሙ አይደሉም”"
},
{
"title": "እስከ ዛሬም ድረስ …..ተጠሩ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እስከ ዛሬም ድረስ ሰዎች ይጠሩዋቸዋል”"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

14
09/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሰለሞን……ነገሮችን መልምሎ ነበር ",
"body": "“ሰለሞን……..የሚሠሩለትን ስዎች የፈለገበት”"
},
{
"title": "ሚሎን",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) “የእርከን ዘዴ” ወይም “ለባስ አፈር” "
},
{
"title": "የግብፅም ንጉሥ ፈርኦን ወጥቶ ነበር ",
"body": "ግለሰብ የሚያዘው ሰራዊት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “የግብፅ ንጉስ ፈርኦን ሠራዊት ወጥቶ….ነበር”"
}
]

6
09/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ሰለሞን ጌዝርን ………ሠራ ",
"body": "ይህንን ለመሥራት ሰለሞንን ሌሎት ሰዎች እንደረዱት አንባቢው በሚረዳበት መንገድ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡ "
}
]

6
09/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ሰለሞን ከእስራኤል ልጆች ማንንም ባሪያ አላደረገም ",
"body": "ሰለሞን የእስራኤል ልጆች እንዲሠሩ አላስገደደም "
}
]

6
09/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "550 ነበሩ",
"body": "“አምስት መቶ ሃምሳ” ነበሩ "
}
]

6
09/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ሚሎን ሠራ ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1)እርከን ዘዴ ሠራ 2) ለባስ አፈር ሠራ\nየ1ነገስት 9፡15 ትርጉምን ተመልከት (ሚሎን የሚለውን)\n"
}
]

10
09/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "መሰዊያ …….በእግዚአብሔር ፊት ",
"body": "የ1ነገስት 8፡64 ትርጉምን ተመልከት"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

14
09/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ንጉስ ሰለሞን……..ሠራ",
"body": "ይህን ለመስራት ሰለሞንን ሌሎች ሰዎች እንደረዱት አንባቢው በሚረዳበት መንገድ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡ "
},
{
"title": "መርከቦችን ",
"body": "“በርካታ ቁጥር ያላቸው መርከቦች”"
},
{
"title": "420 መክሊት ወርቅ ",
"body": "“አራት መቶ ሀያ” መክሊት ወርቅ መክሊት የወርቅ መለኪያ ሲሆን ከ33 ኪ.ግ ጋር ይስተካከላል፡፡ ተርጓሚ ወደ 14,000 ኪ.ግ ገደማ ወርቅ"
}
]

10
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በእግዚአብሔር ስም የወጣለትን የሰለሞን ዝና ",
"body": "እዚህ ጋር እግዚአብሔር “በስሙ” ተወክሏል፡፡አማራጭ ትርጉሞች 1) ተርጓሚ “የእግዚአብሔርን ስም የሚያከብር የሰለሞንን ዝና” ወይም 2) ተርጓሚ “እግዚአብሔር የሰጠው የሰለሞን ዝና”"
},
{
"title": "በልብዋ ያለውን ሁሉ ",
"body": "ይህ ጥቅል ነው፡፡ ተርጓሚ “ማወቅ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ”"
}
]

10
10/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "የሎሌዎቹንም አሠራር ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) “ሎሌዎቹ በማዕድ ዙሪያ እንዴት እንደተቀመጡ” ወይም 2)“ሎሌዎቹ የሚኖሩበት ሥፍራ”"
},
{
"title": "ነፍስ አልቀረላትም ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “በጣም ተገርማ ነበር”"
}
]

18
10/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "በአገሬ ሳለው የሰማሁት…..ነው",
"body": "“በአገሬ ሳለው ሰምቼ ነበር”"
},
{
"title": "ጥበብህና ስራህ ",
"body": "እዚህ ጋር ጥበብ የሚለው ቃል ስራህ የሚለውን ቃል ሊገልፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በጥበብ የተሞላው አባባልህ”"
},
{
"title": "በዓይኔ እስካይ ድረስ ",
"body": "በዓይኔ የሚለው ቃል እርሷ ራሷ እንዳየችው አፅንኦት ይሠጣል፡፡ ተርጓሚ “እኔ ለራሴ አይቼ ነበር”"
},
{
"title": "ስለነገርህና ስለጥበብህ……… እኩሌታውን አልነገሩኝም ",
"body": "ይህ ያለ ጉልት አፃፃፍ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ከነገርህና ከጥበብህ…..እኩሌታውን እንኳ አልነገሩኝም” ወይም “ከነገሩኝ በላይ እጅግ በጣም ባለጠጋና ጥበበኛ ነህ”"
}
]

14
10/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "በፊትህ ሁልጊዜ የሚቆሙ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “ሊያገለግሉህ ሁልጊዜ በፊትህ የሚጠባበቁ”"
},
{
"title": "አምላክህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች እግዚአብሔር አምላክህን ያመስግኑ”"
},
{
"title": "በእስራኤል ዙፋን ያስቀመጠህ ",
"body": "“ዙፋን” በዙፋን ላይ ስለተቀመጠው ንጉስ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “የእስራኤል ንጉስ ያደረገህ”"
}
]

10
10/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "120 መክሊት መርቅ",
"body": "“አንድ መቶ ሀያ መክሊት ወርቅ” “መክሊት” የወርቅ መለኪያ ሲሆን ከ33 ኪ.ግ ጋር ይስተካከላል፡፡ ተርጓሚ “ወደ 4,000 ኪ.ግ ገደማ ወርቅ”"
},
{
"title": "እንደሰጠችው ያለ የሽቱ ብዛት ከዚያ ወዲያ አልመጣም",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ንግስተ ሳባ የሰጠችውን ሽቱ ያክል ማንም ለንጉስ ሰለሞን ሰጥቶት አያውቅም”"
}
]

18
10/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ንጉሡም……አደረገ ",
"body": "ይህንን ለመሥራት ሰለሞንን ሌሎች ሰዎች እንደረዱት አንባቢው በሚረዳበት መንገድ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡ ተርጓሚ “ንጉሡ ለሠራተኞቹ እንዲሠሩ አደረገ”"
},
{
"title": "የሰንደል እንጨት ",
"body": "ምናልባት ደስ የሚያሰኝ ሽታ (መዓዛ) ያለው የእንጨት አይነት ነው፡፡ "
},
{
"title": "አልመጣም አልታየም",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እንዲህ ያለ ብዛት ማንም ዳግም አይቶ አያውቅም”"
},
{
"title": "ዛሬም ድረስ ",
"body": ""
}
]

10
10/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "የወደደችውን ሁሉ………….የለመነችውን ሁሉ ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች በመሠረቱ አንድ አይነት ነገር ሲሆን አፅንኦት ለመስጠት ተጣምረዋል፡፡ "
},
{
"title": "በገዛ እጁ ",
"body": "“ምክንያቱም እንደ ንጉሥ እጅግ ብዙ ነበረው፡፡”"
}
]

10
10/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በየዓመቱ",
"body": "ይህ የሰለሞን የየአመቱ የንግስና ዘመን የሚገልፅ እንጂ የአንድ አመት ብቻ አይደለም"
},
{
"title": "666 መክሊት ወርቅ",
"body": "“ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት” መክሊት የወርቅ መለኪያ ሲሆን የ33 ኪ.ግ ልኬት ነው፡፡ ተርጓሚ “ወደ 22,000 ኪ.ግ የሚጠጋ ወርቅ” "
}
]

30
10/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ንጉሡም ሰለሞን …….አሠራ",
"body": "ለአንባቢው ሌሎች ሰዎች ይህን ለመስራት ሰለሞንን እንደረዱት ተደርጎ ቢተረጎም የተሻለ ነው፡፡ ተርጓሚ “የንጉሥ ሰለሞን ሠራተኞች ሠሩት”"
},
{
"title": "ሁለት መቶ አላበሽ አግሬ ጋሻ",
"body": "“200 አላበሽ አግሬ ጋሻ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

14
10/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ንጉሡም አሠራ",
"body": "ለአንባቢው ሌሎች ሰዎች ይህን ለመስራት ሰለሞንን እንደረዱት ተደርጎ ቢተረጎም የተሻለ ነው፡፡ ተርጓሚ “የንጉሡ ሠራተኞች ሠሩት”"
},
{
"title": "ከዝሆን ጥርስ…….ዙፋን ",
"body": "የዝሆን ጥርስ ጠንካራ ሆኖ ከትላልቅ እንስሳት ጥርስ የተሠራ ነጭ ቀለም ያለው ነገር ነው "
},
{
"title": "ዝንጀሮ",
"body": "ይህ በአፍሪካ የሚገኝ የድር እንስሳ ነው፡፡ ወደ እጅና እግር አከባቢ ከሰው ጋር የመመሣሠል ነገር ያለው ሲሆን ረጅም ጭራ አለው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ዝንጀሮን የጦጣ ዝርያ አድርገው ያስባሉ፡፡ "
}
]

14
10/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ምድርም ሁሉ ",
"body": "ይህ ጥቅል ነው፡፡ ተርጓሚ “ከሁሉም ሥፍራ የመጡ ሰዎች” ወይም “ከተለያየ ቦታ የሆኑ ሰዎች”"
},
{
"title": "የሰለሞንን ፊት ይመኝ ነበር ",
"body": "“ፊት” አንድን ሰው የማውራትና የማዳመጥ ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞንን ማዳመጥ ይመኝ ነበር” ወይም “ሰለሞንን መጎብኘት ተመኘ (ፈለገ)”"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

10
10/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "1400 ሰረገሎች አስራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች",
"body": "“አንድ ሺህ አራት መቶ ሰረገሎች 12,000 ፈረሰኞች”"
},
{
"title": "ንጉሡም ብሩን በኢየሩሳሌም እንደ ድንጋይ እንዲበዛ አደረገው",
"body": "ፀሐፊው በኢየሩሳሌም የነበረውን ብር አጋንኖ ያሳያል፡፡ ተርጓሚ “ንጉሡ እጅግ በጣም ብዙ ብር ነበረው በመሬት ላይ ድንጋይ የሚበዛውን ያክል የሚበዛ ብር ነበረ፡፡”"
}
]

30
10/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "ከግብፅ…..አስመጣ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እነዚህ ነጋዴዎች በግብፅ ምድር ከነበሩ ሰዎች አመጡ”"
},
{
"title": "ቀዌ",
"body": "ይህ የአንድ ግዛት ስም ነው፡፡ ተርጓሚ “አንዳንድ ሰዎች ቀዌ በትንሿ እሲያ ከምትኝ ከስልቢያ ጋር ይመሣሠልባቸዋል፡፡”"
},
{
"title": "ሰረገላ………ይወጣ ነበር ",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ነጋዴዎቹ ሰረገላ ገዙ”"
},
{
"title": "ስድስት መቶ…….ብር ……መቶ ሃምሳ ብር",
"body": "ስድስት መቶ ሰቅል ብር…. መቶ ሃምሳ ሰቅል ብር \n600ብር… 150 ብር ወይም 1ሰቅል ከ11 ግራም ጋር ስለሚስተካከል 6.6ኪ.ግ ብር……1.7ኪ.ግ ብር ሊሆን ይችላል፡፡\n"
},
{
"title": "ስድስት መቶ (ሰቅል)ብር",
"body": "600 (ሰቅል) ብር "
},
{
"title": "150 (ሰቅል) ብር ",
"body": "አንድ መቶ ሃምሳ (ሰቅል)ብር"
},
{
"title": "ያወጡላቸው ነበር",
"body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የእርሱ ነገጋዴዎች አብዛኛዎቹን ሸጡአቸው”"
}
]

14
11/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ንጉሱም ሰለሞን ",
"body": "“ንጉሡም” የሚለው ቃል በዋናው ታሪክ ውስጥ ሌላ የታሪኩን ክፍል ለማሳየት ተራኪው የተጠቀመበት ነው፡፡"
},
{
"title": "ሞዓባውያን….አሞናውያን…. ኤዶማውያን….. ሲዶናውያን….. ኬጢያውያን",
"body": "“እነዚህ የሰዎች የጎሳ ስም ናቸው”"
},
{
"title": "አምላኮቻቸውን ትከተሉ ዘንድ…..ልባችሁን ያዘነብላሉና ",
"body": "የአንድ ሰው ልብ ማዘንበል ማለት የልቡን ሃሳብ እንዲለውጥ ማሳመን ማለት ነው፡፡“የእነርሱን አምላክ እንድታመልኩ አሳመኑአችሁ”\t"
}
]

14
11/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ወይዛዝር የሆኑ ሰባት መቶ ሚስቶች ሦስት መቶ ቁባቶች",
"body": "ወይዛዝር የሆኑ 700 ሚስቶችና 300 ቁባቶች"
},
{
"title": "ልቡን አዘነበሉት ",
"body": "የአንድን ሰው ልብ ማዘንበል ማለት የልቡን ሃሳብ (ፍቅር) እንዲለውጥ ማድረግ ማለት ነው፡፡ የ1ነገስት 11፡01 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ልቡን ከእግዚአብሔር መለሰ” ወይም “የእነርሱን አምላክ እንዲያመልክ አሳመኑት”"
},
{
"title": "የአባቱ ዳዊት ልብ ……ፍፁም እንደነበረ…….ልቡ እንዲሁ አልነበረም",
"body": "ልብን ፍፁም ማድረግ ሙሉ በሙሉ መስጠትን ወይም መውደድን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “እንደ ዳዊት ሙሉ በሙሉ የተሰጠ አልነበረም”"
}
]

14
11/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አስታሮትን…….ሚልኮምን",
"body": "እነዚህ የሐሰተኛ አማልክት ስሞች ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "ሲዶናውያን ",
"body": "ይህ የአንድ ጎሳ ህዝብ ስም ነው፡፡ "
},
{
"title": "ሚልኮምን ተከተለ\nበእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገርን \n",
"body": "“ፊት” የሚለው ቃል የአንድ ሰው አመለካከትን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር እንደ ክፉ ያየውን”"
}
]

10
11/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ካሞሽ…..ሞሎክ",
"body": "እነዚህ የሐሰተኛ አማልክት ሥሞች ናቸው"
},
{
"title": "ለአማልክቶቻቸው…….መሥዋዕትም …..አደረገ",
"body": "ይህ ሰለሞን በሰራው መስገጃ ሥፍራ መሆኑን ለማሳየት ነው፡፡"
}
]

10
11/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ልቡን አርቆአልና ",
"body": "“ልብን” የሚለው ቃል ሐሳቡን ፍቅሩን መቀየሩን ያሳያል፡፡ የ1ነገስት 11፡01 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞን እግዚአብሔርን ማምለክ አቆመ”"
},
{
"title": "ሁለት ጊዜም ተገለጠለት ",
"body": "“እግዚአብሔር ለሰለሞን ሁለት ጊዜ ተገለጠለት”"
}
]

10
11/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "መንግስትህ ከአንተ ቀዳድጄ ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

18
11/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ሃዳድ",
"body": "ይህ የሰው (የወንድ)ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ዳዊት በኤዶምያስ በነበረ ጊዜ …..ሃዳድ ገና ብላቴና ሳለ",
"body": "ይህ ከረጅም ጊዜ በፊት የተከሰተ ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

26
11/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ይህ ክፍል በ1ነገስት 11፡15 ለጅመረው መረጃ ተከታይ ነው፡፡"
},
{
"title": "ከምድያምም ….መጡ",
"body": "“መጡ” የሚለው ቃል በ1ነገስት 11፡17 እንደተጠቀሰው ሃዳድና ሌሎች ኤዶማውያንን ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "ምድያም….ፋራን …ግብፅ",
"body": "እነዚህ የቦታ ሥሞች ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "ቴቄምናስ ",
"body": "ይህ የሴት ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ጌንባት…..ሃዳድ",
"body": "ይህ የሰዎች (የወንድ) ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ዳዊት ከአባቶቹ ጋር እንዳንቀላፋ",
"body": "ይህ በትህትና መልኩ የዳዊትን ሞት ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ዳዊት አረፈ” ወይም “ዳዊት ሞተ”"
}
]

22
11/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ሬዘን ….ኤልያዳ ….አድርአዘር",
"body": "እነዚህ የሰዎች (የወንዶች) ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ሱባ…..ዳማስቆስ..",
"body": "እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ዳዊትም …….በገደለ ጊዜ ",
"body": "እዚህ ጋር “ዳዊት” ዳዊትንና የዳዊትን ሠራዊት ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ \n“የዳዊት ሠራዊት ድል ባደረገ ጊዜ”\n"
},
{
"title": "በሰለሞን ዘመን ሁሉ ",
"body": "“ሰለሞን በሕይወት በነበረበት ጊዜ” ወይም “የሰለሞን የሕይወት ዘመን”"
},
{
"title": "ሬዘን …..የእስራኤል ጠላት ነበር ",
"body": "“ሬዘን እስራኤልን አብዝቶ ይጠላ ነበር”"
}
]

22
11/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ናባጥ ……ኢዮርብዓም",
"body": "እነዚህ የሳዎች (የወንዶች) ስም ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "ሳራራ…….ሚሎን",
"body": "እነዚህ የቦታ ሥሞች ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "ፅሩዓ",
"body": "ይህ የሴት ስም ነው፡፡ "
},
{
"title": "በንጉሡም ያመፀበት ",
"body": "“ያመፀበት” የሚለው ቃል ስልጣንን፣ ጉልበትና ቁጥጥርን በመጠቀም አንድን ሰው መቃወምን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “በንጉሡም ላይ አመፀበት”"
},
{
"title": "ሰለሞን ሚሎን ሠራ ",
"body": "ሚሎን በ1ነገስት 9፡15 ላይ ባለው መሠረት ይተርጎም፡፡ "
}
]

26
11/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ፅኑ ኃይል ሰው ",
"body": "አማራጭ ትርጉም 1) ታላቅ ጦረኛ ወይም 2) “በጣም ብቁ ሰው” 3) “ባለጠጋና ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው”"
},
{
"title": "ሾመው ",
"body": "“አዛዥ አደረገው”"
},
{
"title": "ሥራ ሁሉ",
"body": "ሥራ የሚለው ቃል ሰለሞን ለመንግስቱ እንዲሠሩ ያዘዛቸውን ሥራ ሁሉ ይገልፃል፡፡ ይህ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ "
},
{
"title": "በዮሴፍ ነገድ ",
"body": "ይህ ከኤፍሬምና ከምናሴ ወገን የሆኑና የዮሴፍ ነገድን ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "አኪያ",
"body": "ይህ የሰው (ወንድ) ሥም ነው "
},
{
"title": "ሴሎናዊው",
"body": "ሴሎናዊው የሆነ ወገን ህዝብ ነው፡፡ "
}
]

30
11/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አለው ",
"body": "አለው የሚለው ቃል አኪያን (አኪያ መናገሩን) ይገልፃል፡፡ "
},
{
"title": "መንግስቱን እቀድዳለሁ ",
"body": "እዚህ ጋር እቀድዳለሁ የሚለው ቃል በግድ ለመቀማት ዘይቤ ነው፡፡ ይህ ልክ ሰው ልብስን እንደሚቀድ ነው፡፡ የ1ነገስት 11፡11 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “መንግስቱን በግድ (በጉልበት) ቀማው” "
},
{
"title": "ከሰለሞን እጅ ",
"body": "እዚህ ጋር እጅ የአንድን ሰው ሥልጣን፣ቁጥጥርና ጉልበት ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “የሰለሞን ቁጥጥር”"
},
{
"title": "ሰለሞን …….ይቀርለታል ",
"body": "ይህ ለሰለሞን ነገድ የተነገረ ሲሆን ተርጓሚ “ለሰለሞን ልጅ ይቀርለታል፡፡” ወይም “ለሰለሞን ነገድ ይቀርለታል"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

22
11/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "አኪያ እግዚአብሔር ለእዮርባአም ያለውን መናገሩን ቀጥሏል፡፡ "
},
{
"title": "አልወስድም ",
"body": "አልወስድም የሚለው ቃል እግዚአብሔር መናገሩን ያሳያል"
},
{
"title": "ከእጁ ",
"body": "እዚህ ጋር “እጅ” የአንድ ሰው ስልጣን፣ ቁጥጥርና ጉልበት ያሳያል ተርጓሚ “ከቁጥጥሩ”"
},
{
"title": "እሰጥሃለው ",
"body": "ይህ ቃል ለእዮርባአም መሆኑን ያሳያል "
},
{
"title": "በፊቴ ሁል ጊዜ መብራት ይሆንለት ዘንድ ",
"body": "“መብራት” የሚለው ቃል የአንድ ሰው ተፅዕኖና ምሪት ዘይቤ ነው፡፡ \nተርጓሚ “ኪዳኔን በመታዘዙ አንድ ተፅዕኖና ምሪት ሁልጊዜ የሚገዛ ነገድ (Hei)ለዳዊት ቤት ይሆናል”\n"
}
]

18
11/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "አኪያ እግዚአብሔር ያለውን ለእዮርባአም መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "እወስድሃለው",
"body": "ይህ ቃል እግዚአብሔር ለእዮርባአም መናገሩን ያሳያል፡፡ "
},
{
"title": "በፊቴ የቀናውን ",
"body": "“ፊት” የአንድ ሰው አመለካከት ወይም ሃሳብ ዘይቤ ነው፡፡ ይህ በተለምዶ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ የ1ነገሰት 11፡33 ትርጉምን ተመልከት"
},
{
"title": "ፅኑ ቤት እሠራልሃለሁ",
"body": "“ቤት እሰራልሃለሁ” የሚለው ሐረግ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሥርወ-መንግስትን የመመስረት ዘይቤ ነው፡፡ ተርጓሚ “ረጅም ዘመን ያለው መንግስትን መመስረት”"
}
]

6
11/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ሺሻቅ",
"body": "ይህ የሰው(የወንድ) ስም ነው፡፡ "
}
]

Some files were not shown because too many files have changed in this diff Show More