diff --git a/04/32.txt b/04/32.txt new file mode 100644 index 0000000..5dca690 --- /dev/null +++ b/04/32.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "ዝግባ…ሂሶጵ", + "body": "እነዚህ ቃላት ሁሉንም ተክሎች የሚያጠቃልል ስሞች ናቸው፡፡ ተርጓሚ የዝግባ ዛፍ…“የሂሶጵተክል” ወይም “ከዛፍ ሁሉ ትልቁ…አነስተኛ ጥቅም ያለው ተክል”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt new file mode 100644 index 0000000..25c573f --- /dev/null +++ b/05/01.txt @@ -0,0 +1,22 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ", + "body": "ሰለሞን ስለቤተመቅደስ ስራው ከንጉሥ ኪራም ጋር አወራ" + }, + { + "title": "ኪራም ለዳዊት በዘመኑ ሁሉ ወዳጁ ነበረ", + "body": "ኪራም ለዳዊት ሁልጊዜ የቅርብ ወዳጁ ነበረ" + }, + { + "title": "እግዚአብሔር ከእግሩ በታች እስኪጥልለት ድረስ", + "body": "ጠላትን ከእግር ስር መጣል ማለት ማሸነፍ ወይም መማረክ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር ዳዊት ጠላቶቹን እንዲያሸንፍ ይረዳው ነበር፡፡” ወይም “ እግዚአብሔር ዳዊትን ጠላቶቹን እንዲያሸንፍ ይረዳው ስለነበር ዳዊት ጊዜ አልነበረውም፡፡” " + }, + { + "title": "በዙሪው ስለነበረ ሰልፍ ", + "body": "ሌላ አማራጭ ትርጉም፡- “በጠላቶቹ ሰፍም ስለተከበበ ወይም “ በሁሉም አቅጣጫ ከጠላቶቹ ጋር ፍልሚያ ላይ ስለነበር” " + }, + { + "title": "እግዚአብሔር ከእግሩ በታች እስኪጥልለት ድረስ", + "body": "ይህ እግዚአብሔር ለዳዊት በጠላቶቹ ላይ ፍፁም በላይነትን ከእግሩ በታች ስለመጣሉ ይናገራል፡፡" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 64609b0..59b5b8a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -98,6 +98,8 @@ "04-18", "04-20", "04-24", - "04-26" + "04-26", + "04-29", + "04-32" ] } \ No newline at end of file