diff --git a/02/45.txt b/02/45.txt index c0488d1..5a272df 100644 --- a/02/45.txt +++ b/02/45.txt @@ -4,11 +4,11 @@ "body": "ንጉሥ ሰለሞን ሳሚ እንዲሞት ትዕዛዝ ሰጠ" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "የዳዊትም ዙፋን በእግዚአብሄር ፊት ለዘላለም ይፀናል፡፡ ", + "body": "እዚህ ጋር የዳዊት ዙፋን የዳዊትንና የእርሱን ዘር ሐረግ ስልጣንና ግዛት ይወክላል፡፡" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": "በሰለሞን እጅ", + "body": "“እጅ” የሰለሞንን ስልጣንና ጉልበት ይገልፃል፡፡" } ] \ No newline at end of file diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt new file mode 100644 index 0000000..e21162f --- /dev/null +++ b/03/01.txt @@ -0,0 +1,22 @@ +[ + { + "title": "አጠቃላይ መረጃ", + "body": "ሰለሞን ግብፃዊቷን አገባ" + }, + { + "title": "ሰለሞን ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን አማች ሆነ የፈርኦንን ልጅ አገባ", + "body": "ሁለቱ ነገስታት አብረው ይሠሩና ጠላቶቻቸውን በጋራ ይወጉ ዘንድ፣ ሰለሞን የግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን አማች ሆነ" + }, + { + "title": "ቅጥር ሠርቶ እስኪፈፅም ድረስ", + "body": "ቅጥሩን ሠርቶ ከጨረሰ በኋላም በዳዊት ከተማ ውስጥ ነበረች" + }, + { + "title": "የእግዚአብሄርንም ቤት", + "body": "“ቤተ- መቅደሱ”" + }, + { + "title": "እስከዚያም ቀን ድረስ…መቅደስ አልተሰራም", + "body": "ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “እስከዚያ ቀን ድረስ ማንም መቅደስ አልሰራም”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index bb945fe..a09f8de 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -77,6 +77,7 @@ "02-36", "02-39", "02-41", - "02-43" + "02-43", + "02-45" ] } \ No newline at end of file