Thu Feb 20 2020 09:05:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2020-02-20 09:05:10 +03:00
parent d9a6f33908
commit 3ecc29b3f2
3 changed files with 42 additions and 1 deletions

22
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ተራኪው የቤተ-መቅደሱን ልኬት (ወርድና ስፋት) ዝርዝር "
},
{
"title": "ሰለሞን ……መሥራት ጀመረ ",
"body": "ሰለሞን ሠራተኞቹን ሕንፃውን እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ግንባታውን እንዲጀምሩ ሠለሞን ሠራተኞቹን አዘዘ” "
},
{
"title": "480ኛ …..አራተኛ ",
"body": "ይህ የ480 እና 4 ተራ አቀማመጥ ነው፡፡ "
},
{
"title": "ዚፍ በሚባለው በሁለተኛው ወር ",
"body": "“ዚፍ” በእብራዊያን በቀን መቁጠሪያ የሁለተኛው ወር ስም ነው፡፡ ይህ የሚያዚያ ወር መጨረሻ ወይም የግንቦት ወር መጀመሪያ ገደማ ነው ( በአውሮፓ አቆጣጠር)"
},
{
"title": "ስድሳ (ስልሳ) ክንድ ወርድ፣ ሃያ ክንድ ስፋት ና ሠላሳ ክንድ ርዝመት",
"body": "60 ክንድ ወርድ፣ 20 ክንድ ስፋትና ቁመቱም ሠላሳ ክንድ፡፡ አንድ ክንድ 46 ሴ.ሜ ነው፡፡ ይህ በዘመናዊ መስፈሪያ እንደገና ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ 27.6 ሜትር ወርድ፣ 9.2 ሜትር ስፋትና 13.8 ሜትር ከፍታ (ርዝመት)"
}
]

18
06/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ተራኪው የቤተ- መቅደሱን ልኬት መዘርዘሩን ቀጥሏል"
},
{
"title": "ወለል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -109,6 +109,7 @@
"05-10",
"05-13",
"05-15",
"05-17"
"05-17",
"06-01"
]
}