am_1ki_text_ulb/06/27.txt

1 line
427 B
Plaintext

\v 27 ኪሩቤልንም በቅድስት ቅዱሳኑ ውስጥ እንዲቆሙ አደረገ፤ ስለዚህም የተዘረጉ ሁለቱ ክንፎቻቸው በክፍሉ መካከለኛ ቦታ ላይ ተገናኝተው ሌሎቹ ሁለቱ ክንፎቻቸው ደግሞ በተዘረጉበት አቅጣጫ ግንቦቹን ይነኩ ነበር፡፡ \v 28 ሰሎሞንም ሁለቱን ኪሩቤል በወርቅ ለበጣቸው፡፡